Get Mystery Box with random crypto!

« ፊትና ሲከሰት :- ➥ ሱናን አጥብቀህ ያዝ ! ➥ ዝምታን አብዛ ! ➥ በማይመለከትህ ነገር ላይ | سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

« ፊትና ሲከሰት :-
➥ ሱናን አጥብቀህ ያዝ !
➥ ዝምታን አብዛ !
➥ በማይመለከትህ ነገር ላይ አትዋዥቅ !
➥ ኢሽካል የፈጠረብህን ነገር ወደ አላህ እና መልዕክተኛው መልሰው !»

{ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا }

[ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ከሆናቹ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው ! ]

@islamic_question