Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራቹ የ @Islamic_que | سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራቹ የ @Islamic_question ቻናል ቤተሰቦች; እስካሁን ድረስ ከኛ ጋ ጥያቄዎች እስኪለቀቁ ድረስ ትዕግስት በማድረግ እየተጠባበቃችሁ ላሳለፋቹት እህት ወንድሞች ከልብ እያመሰገንን جزاكم الله خيراً እንላችኃለን !

በመቀጠልም :- እንድሚታወቀው ቻናሉ ከተከፈተ ጊዜ ጀምሮ ጥያቄ የሚለቀቀው ባልተወሰነ እና ባልተገደበ ጊዜ ነው።

ማለትም; እኛ ክፍት ጊዜ ሲኖረን ብቻ ጥያቄ እየሰራን , መሽጉል በምንሆን ጊዜ ደግሞ እንተወዋለን።በአብዛኛው ጊዜ ደግሞ ተከታታይ ቀን ይሆናል።

ይህም የሚሆነው - አሁን ለመግለፅ እንደሞከርነው - ስልካችን መጠቀም እስከ ማንችል ድረስ ብዙ ሙሽጉል ሚያደርጉን ነገራቶች አሉ።

እናንተም - بارك الله فيكم - ይህንን ነገር አውቃቹ ዑዝር ልትሰጡን እና ሰብር አርጋቹ ጥያቄ እስከ ምንለቅ ድረስ ልትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን !