Get Mystery Box with random crypto!

ISLAMIC PROFILE PICTURE

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_profile_pics — ISLAMIC PROFILE PICTURE I
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_profile_pics — ISLAMIC PROFILE PICTURE
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_profile_pics
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.87K
የሰርጥ መግለጫ

#Allah
#Kaaba
#Nashid
#Wallpaper
#Profile
#Ramadan
#Boy #Girl #Couple #Male #Female
4 ANY COMMENT @IMAM_MK & @solualenebi

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-22 21:32:13 Pasport ለሀገር ውስጥም ለውጪም ምትፈልጉ አናግሩን
@Abudi_Junior
658 views𝗔𝗕𝗗𝗨𝗦𝗘𝗟𝗔𝗠, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 09:50:46
Juma mubarek
@ISLAMIC_PROFILE_PICS

Share to your muslim friends

@IMAM_MK
870 viewsßᴼSS , 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 14:29:11 ሔር-ባንድ ምንድነው?
~ mejmeriya gn be tegest hulunm cheresesh anbebiw tarik bihon 3 arat kefel tanbiyalesh

Ye wenjel tnesh yelwm teraram ke tenanesh teter nw miseraw esun teredulegn

ሔር-ባንድ ማለት አሁን ባለነበት ግዜ ብዙ ሙስሊም ሴቶች ፀጉራቸው ላይ የሚደርቡት ሒጃባቸውን ወደ ላይ ከፍ አድርገው የሚሰቅሉበት ዘመን አመጣሽ ጨርቅ ነው።በርግጥ ሙስሊም ሴቶች ብቻ አይደለም የሚጠቀሙት።አልፎ አልፎ ሌላ እምነት ተከታዮችም ሲጠቀሙት ይታያል።ነገር ግን በሙስሊሞቹ ላይ በቢዛት ይታያል።ምክኒያቱም የሌሎች እምነት ተከታይ ሴቶች ፀጉራቸውን ገልጠው እንደፈጉት ለሰው እይታ ስለሚታይላቸው ወደ ታችም ለቀው ወደ ላይም ሰቅለው በግልፅ ማሳየት ይችላሉ።ስለዚህ ሔር-ባንዱን ለመጠቀም ብዙም አይጨነቁም።የኛ እህቶች ግን ፀጉራቸውን በሒጃባቸው ስለሚሸፍኑትና ጎላ ብሎ ስለማይታይላቸው ግዴታ ጨርቅ እየጠቀለሉ ወይም ሔር-ባንድ በመጠቀም ወደ ላይ ካልቆለሉት ፀጉር ያላቸው አይመስላቸው ስለዚህ በብዛት የሔር-ባንድ ተጠቃሚ ሙስሊም እህቶቻችን ሁነው ተገኙ።

ሔር-ባንድ መጠቀም በኢስልምና መነፅር፦

ሔር-ባንድ መጠቀም በኢስልምና በሁለት መንገድ ሐራም(ክልክል)ነው።ለዚህም ማስረጃዎችን መጥቀስ ይቻላል።
1ኛ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በአንድ ወቅት ላይ ወደ ገበያ ሄደው ገበያ ላይ ዞር ዞር ሲሉ አንደ እህል ሻጭ እህሉን በጆኒያ ሰፍሮ ቆሟል ከዛም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ክንዳቸውን ሰበሰቡና እጃቸውን ወደ ውስጥ አስገቡት።ከዛም እርጥበት የነካውን እህል በጃቸው ዘገኑና "ለምንድነወ በአንድ ጆኒያ ላይ እርጥቡን ከውስጥ አድርገክ ደረቁን ከላይ ያደረግከው?"ማለትም ያው መቼም ሰው ያየውን ስለሆነ አምኖ የሚገዛው ሰዎች ከላይ ደረቁን አይተው ከታች እርጥብ መሆኑን አያውቁምና ሙሉ ጆኒያውን ገዝተው ይሄዳሉ።ስለዚህ እንዴት ሰውን ታታልላለህ? የገዘ ሊገዛ የተወ ሊተው እንዴት እርጥቡን በግልፅ እያሳየክ አትሸጥም?ደረቁን ከላይ አስመስለክ እርጥቡን ከስር ደብቀክ ትሸጣለክን?ማለታቸው ነው።ከዛም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦"መን ገሸና ፈለይሰ ሚንና(ያተለለን ከኛ አይደለም)"ብለው አሉት።ከዚህ ሐዲሥ በግልፅ የምንረዳው ነገር አንድ ሰው ከላይ ሌላ ነገር እያሰየ ከውስጥ ግን በተቃራኒ ከሆነ ገሽ(ማተለል)ነው ማለት ነው።አንድ ሰው አታላይ ከሆነ ደግሞ ከነብ አይደለም።ይሄው ነብዩ በግልፅ ያታለለ ከኛ አይደለም እያሉ ነው።እሺ ይህንን ሐዲሥ ከተረዳን ወደ ሔር-ባንዱን ስለመልበስ በሐዲሡ አንፈትሸው።

እህቴ ሆይ?

አንቺ አላህ በሰጠሽ ፀጉር ትንሽም ትሁን አመስግነሽ መኖር ያቃተሽ ዊግንና የመሳሰሉትን አርቴፊሻል ፀጉር ለፀጉርሽ መቀጠል አይቻል።ዊግ የተጠቀመችን ሴት ነብዩ ረግሟታል ስትባይ አሁን ደግሞ "አልሸሹም ዞር አሉ" አይነት ነገር ውስጥ ገብተሻል።አንቺ የሌለሽን ፀጉር ያለሽ ለማስመሰል ዊጉን ስትከለከይ የተለያዩ ዘመን አመጣሽ ጨርቃ ጨርቅ እየለጠፍሽ እንቶ ፈንቶ ጎትተሽ መጣሽ?ወላሂ እመኚኝ አታላይ ነሽ!ቅድም በሐዲሡ እንዳየነው የሌለውን ያለ ማስመሰል ከላይ ሌላ ከውስጥ ሌላ መሆን ገሽ (ማታለል) ነው።አንቺ ከውስጥ የሌለሽን ያክል ፀጉር ከላይ ጨርቅ ከምረሽ ፀጉር ያለሽ ለማስመሰል መጣጣር ይቅርብሽ።"አይ አይቀርብኝም"ካልሽ ደግሞ በቃ ከነቢዩ ላለመሆንሽ እርግጠኛ ሁኚ።

2ኛው ሀዲሥ፦ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደፊት ስለሚመጡ ሸረኛ ሴቶች አላህ በራህመት አይኑ የማያያቸው ብለው ባህሪያቸውን ሲያብራሩ ከጠቀሱት አንዱ "ፀጉራቸውን እንደ ግመል ሻኛ ወደ ላይ ከፍ አደርገው ይቆልሉታል"ነበር ያሉት።ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ተመልከቺ ምን ያክል እንደተዛተብሽ።ዛሬ አንቺ ረጅም ፀጉር ይኑርሽም አይኑርሽም ጨርቃ ጨርቅ ላቃቅመሽ ወደላይ መቆለልሽ በቀላሉ ከአላህ ራህመት እራቅሽ መሆኑን አትጠራጠሪ።ከአላህ ራህት ርቀሽ በማን ራህመት ስር እንደ ምትሆኚ ደግሞ አስቢበት የቤት ስራ ሰጥቼሻለሁ።"ምነው አካበድክሳ አላህ እንዳንተ አይደለም መሃሪ ነው"ምናም ብለሽ ደግሞ የተለመደውን "ማስተኛ መርፌ" እራስሽን አትውጊ።እኔም ምንም ያካበድኩብሽ ወይም ከራሴ ያመጣሁብሽ አዲስ ነገር የለም።ሐዲሥ ነው የነገርኩሽ።ልቦለድ አልፃፍኩልሽም።

ምናልባት "ሔር-ባንዱን ፀጉር ማሳዥያ ብለን እንጂ ሌላ ፈልገንበትኮ አይደለም" ልትይኝ ትችያለሽ።ለፀጉር ማሳዝ ከተፈለገማ ድሮ እህቶች ሲጠቀሙት የነበረ ትንንሽ በየ ሱቁ የሚሸጥ ፀጉር ማሳዣም አለ።ኧረ ለምን ሌላ በቀላሉ በብር ላስቲክ ስትጠቀሚ አልነበረም?ዛሬስ የሚጠቀም የለም?ምን አዲስ ነገር አለው?ፀጉርሽን ሰብስቦ ሊይዝልሽ ካልሆነ በቀር።"እንዴት በሰለጠ ዘመን የብር ላስቲ ምናምን ትላለክ?"ልትይኝ ትችያለሽ።አዎ እልሻለሁ!ኧረ እንደውም ለምን በቁራጭ ገመድ ፀጉርሽን አትሰበስቢም!ምክኒያቱም ይህ ነው ላንቺ የሰላም ቀጠና።ከአላህ በራህመት አይን ከመራቅ መቶ በመቶ የብር ላስቲክ ይሻልሻል።የተፈቀደን ነገር ለክብርሽ "አልመጠነኝም" ብለሽ ወደ ሀራም መሄዱ ትልቁን ክብር ማጣት ይህ ነው የሚሆነው።መቼም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ቢራ ሲጠጡ ብትመለከቺ ይህ ሰው ሁሉ ቢራ እየጠጠ እየተዝናና እኔ ውኃ መጠጣቴ ሼም ነው።ዘመናዊነትንም ማጣት ነው ብለሽ ቢራ አታዢም አይደል?ሺ ግዚ ዘመናዊ አይደለችም ይበሉሽ እንጂ አቅልሽ ካልደነዘዘ በቀር አይንሽ እያየ ቢራ ገዝተሽ አትጠጪም አደል? ልክ እንደዚሁም ብዙ ሴቶች ሔር-ባንድን ስለተጠቀሙ እኔ እንዴት ፋሽኑ ባለፈ ፀጉር ማሳዣ እጠቀማለሁ ወይም እታች ወርጄ በብር ላስቲክ እጠቀማለሁ ብለሽ ሌሎች የተጠቀሙት ጨርቅ ካልጠቀለልኩኝ ካልሽ የአስተሳሰብ ድንዙዝነት አለ ማለት ነው።ከዚህ ድንዛዜ ደግሞ ማገገም አይቻልም ዲንን በመማር ቢሆን እንጂ።ስለዚህ አደራሽ ያለ መታከት ዲንሽን በቅጡ ተማሪ።ነገ ከነገ ወዲያ ሳትይ አላህን ፈርተሽ በላይሽ ላይ ያለውን ዘመን አመጣሽ ድርሪቶ አውልቀሽ ጣይ።
Ena be mechereshiya malet mefelegw wnjel seseru ye wenjel tneshenetun ateyu man lay endwnejelachu asebu allah lay nw eko ee aykebdm wendemachu bamse ngn


አደራ ለአላህ ብላችሁ ሼር ማድረግን እንዳትረሱ።ወላሂ ብዙ እህቶች እዚህ በሽታ ላይ ናቸው።

Ibnu Esmail(Abdurezak)

http://T.me/islamic_profile_pics
1.5K viewsßᴼSS , 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:28:07
1.2K views𝗔𝗯𝘂𝗱𝗶𝗢𝗻𝗲, edited  09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:07:29
1.1K viewsßᴼSS , 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:41:43
994 viewsßᴼSS , 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 05:22:08
እንኳን ለ1444ኛ ሒጅራ አዲስ አመት በሰላም አደረሰን።
1.3K viewsßᴼSS , 02:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 09:46:30
#juma_mubarek
@ISLAMIC_PROFILE_PICS

4any comment click me
1.2K viewsßᴼSS , edited  06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:36:01
ጥንካሬያችን..


ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
@ISLAMIC_PROFILE_PICS
1.2K viewsßᴼSS , 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:35:30
@ISLAMIC_PROFILE_PICS

Share to your muslim friends

@IMAM_MK
1.1K viewsßᴼSS , 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ