ቁርአን ለሁሉ ነገር መድሃኒት ነው በየትኛውም ሁኔታ ላይ ብትሆን ቁርአንን አስታውስ ጓደኛህም አድርገህ ያዘዉ የሁለቱም አለም መዳኛህ ነዉና"! إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ ልቤን በቁርኣን ፍቅር ሙላልኝ የዓለማቱ አምላክ አላህዬ @Islamic_direction 380 viewsNizal Ümu ªň€s, 07:37