Get Mystery Box with random crypto!

قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ (ሱረቱ አል-ካፊሩን - 1) በላቸው «እናንተ | ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻችን شبهات وردود

قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 1)
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!


لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 2)
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡


وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 3)
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡


وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 4)
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡


وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 5)
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡


لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ

(ሱረቱ አል-ካፊሩን - 6)
«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡