የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ኑጥፋህ ወደ ማኅፀን ከገባ አርባ ሁለት ሌሊት በሆነ ጊዜ አላህ ወደ እርሱ መልአክ ይልክና ቅርጹን ያሳምራል። አላህ ለእርሱ መስሚያውን፣ ማያውን፣ ቆዳውን፣ ጡንቻ፣ አጥንት ይፈጥርለታል"*። فَإِنِّي سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ " إِذَا مَرَّ بِالنُّطْفَةِ ثِنْتَانِ وَأَرْبَعُونَ لَيْلَةً بَعَثَ اللَّهُ إِلَيْهَا مَلَكًا فَصَوَّرَهَا وَخَلَقَ سَمْعَهَا وَبَصَرَهَا وَجِلْدَهَا وَلَحْمَهَا وَعِظَامَهَا 772 views15:30