Get Mystery Box with random crypto!

አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር | ኢስላማዊ እና ጠቅላላ እውቀት

አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ላ ኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ወሊላሂል ሐምድ

ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው

በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ
በቤታችሁ፣
በሱቃችሁ፣
በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት


https://t.me/+sgRX_ZvXO5dlOGM8