Get Mystery Box with random crypto!

ወንድሜ ሆይ አንተ ባለቤትህን ኢልምን እንድትማር ታጠናክራታለህን ውዷ ባለቤትህን ልታበላት፣ | ኢስላማዊ እና ጠቅላላ እውቀት

ወንድሜ ሆይ አንተ ባለቤትህን ኢልምን እንድትማር ታጠናክራታለህን

ውዷ ባለቤትህን ልታበላት፣ ልታጠጣትና ልታስጌጣት ከምትጓጓው በላይ የዲን እውቀት እንድትማርና እንድትቀስም ልትጓጓላት ይገባል።

قَال عَمرُو ابنُ قَيسٍ -رَحمَهُ اللهُ-:
አምር ኢብን ቀይስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

إنَّ المَرأةَ لَتُخاصِمُ زَوجَهَا يَوم القِيامَة عِندَ اللهِ، فَتقُولُ: إنّهُ كانَ لا يُؤدِّبُنِي وَلا يُعلِّمُني شَيئًا، كَانَ يأْتِينِي بِخُبزِ السُّوق

አንድ ሚስት የውመል ቂያማ ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግተዋለች። እንዲህም በማለት ትከሰዋለች።

አደብ አያስይዘኝም ነበር
ስለዲኔ ምንም አያስተምረኝም ነበር

ነገር ግን ብቻ ከሱቅ ዳቦ እያመጣ ሲመግበኝ ነበር ትላለች።

تَفسِيرُ السَّمعانِي (٤٧٥/٥)


•════••• •••════•
ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA