Get Mystery Box with random crypto!

IDN Tube/ኢስላሚክ ዳዕዋ ኔትዎርክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_hiwote — IDN Tube/ኢስላሚክ ዳዕዋ ኔትዎርክ I
የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_hiwote — IDN Tube/ኢስላሚክ ዳዕዋ ኔትዎርክ
የሰርጥ አድራሻ: @islam_hiwote
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 419
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙ አለይኩም ዉድ የኢስላም ልጆች
አነቃቂ መልዕክቶች
የተለያዩ ሀዲሶች
የኢስላም ጀግኖችን ታሪክ
ተዉሂድን ለመማር
የተለያዩ ኢስላማዊ እወቀቶችን ለማግኘት
ቻናላችንን ይቀላቀሉ😊😊

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-10 00:06:16 ╔══════════════════╗
ኢማሙል ቡኻሪና
የአንድ ሺህ ዲናሩ ገጠመኝ
╚══════════════════╝


መነሻቸውን ከበስራ አድርገው መድረሻው ወዳልታወቀ ሥፍራ ተቅጣጭተዋል። ሐዲስን የሚያውቅ ሰው አለ ተብለው ከምንጩ ሊቀስሙ ፈልገዋል። ጉዞው አድካሚ ነው። መንገዱም ሲበዛ የረዘመ። በረሀውን አቋርጠው ሲጨርሱ ገደል ገደሉን ሲያልፉ ጋራ ይጠብቃቸዋል። እድሜያቸው የገፋ አንድ አዛውንት አብረው በፍጥነት ይራመዳሉ። በእውቀት የመጠቁ ዐሊም ናቸው። ኢማሙል ቡኻሪ ይሰኛሉ። ከእልህ አስጨራሽ ጉዞ በኋላ ከተማውን ለቀው ለመውጣት በጀልባ ተሳፍረው ባህሩን ያቋርጡት ይዘዋል። አንድ ሺህ ዲናር በከረጢታቸው ቋጥረው ከቦርሳቸው አኑረዋል። ከጎናቸው ለተቀመጠው ሰው ስለያዙት ገንዘብ ነግረውታል።

ገንዘብ የመያዛቸውን ወሬ የሰማው ሰው ቀይሉላ ሰአት ወገቡን ከመጋደሚያው አሳርፎ ከእንቅልፉ እንደነቃ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ እሪታውንና ኡኡታውን ያሰማ ጀመር። ልብሱን እየቀዳደደ ፊቱን እየቧጨረ ጭንቅላቱን እየመታ መሬት ላይ ይንደባለል ገባ። ሰዎች ሁኔታውን ሲያዩ ግራ ተጋብተው ምን እንደሆነ ጠየቁት።
አንድ ሺ ዲናር ከነቦርሳዬ ጠፋ አላቸው። ለካስ የኢማሙን ብር ከጅሎ ኖሯል።

በመርከቡ ውስጥ ያሉት ተሳፋሪዎች አንድ በአንድ እየተፈተሹ ገንዘቡን ያፈላልጉት ጀመር። ኢማም አል-ቡኻሪ በከረጢቱ ያስቀመጡትን ገንዘባቸውን አውጥተው ሰው ሳያያቸው ወደ ባህሩ ወረወሩት። መርከቡ ላይ የተሳፈሩት ፈልገው አፈላልገው አንድ ሺህ ዲርሀሙን ሲያጡ ተወሰደብኝ ብሎ የሚጮኸውን ሰው ወቅሰውና ሰድበው ከአጠገባቸው አገለሉት።

ከመርከቡ እንደወረዱ ሽማግሌው ሰው ወደ ኢማም አል-ቡኻሪ ተጠጋና ከበስራ ይዘውት የመጡትን አንድ ሺህ ዲናር የት እንዳደረጉት ጠየቃቸው።
"ወደ ባሕር ወረወርኩት" አሉ።
"ይህንን ታላቅ ገንዘብ በከንቱ ሲጠፋ ማየት እንዴት አስቻለክ?" አሏቸው።
ኢማሙም እንዲህ አሉ "የአላህ መልእክተኛን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሀዲስ በመሰብሰብ እድሜዬን ሙሉ እንደፈጀሁ ታውቃለህ። አለምም ታማኙ የሐዲስ ሰው እያለ ይጠራኛል። ታዲያ በገዛ ሐቄም ቢሆን በስርቆት ተወንጅዬ አማናዬን አጥቼ የደከምኩበት የረሱል ሐዲስ ተቀባይነት እንዳይኖረው ላደርግ አይገባም። በህይወቴ ያገኘሁትን ውድ ዕንቁ ታማኝነትንና ፍትሀዊነትን ለጥቂት ዲርሃም ብዬ እንዴት አጠፋዋለሁ?"

═══════════════════════════
ምንጭ፡-
- سيرة الإمام البخاري [مجلد 1 صفحة 122-123]
╔══════════════════╗
ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
╚══════════════════╝
"ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው"


@finding_hubullah
136 viewsThabit Worku, 21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 00:05:46 ውጤትዎን ለሌሎች ያጋሩ http://Tafseerinfo.com http://tafseerinfo.com/
96 viewsThabit Worku, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 17:18:52
*የ 3ቱ የመጨረሻ ጁዞች የቁርኣን ተፍሲር ውድድር*
----------
1ኛ እጣ: ነፃ የዑምራ ጉዞ
2ኛ እጣ: ላፕቶፕ/Laptop
3ኛ እጣ: SMART TV
4ኛ እጣ: በርካታ ስልኮች
እና ሌሎች ከ800 ሺህ በላይ ውድ ሽልማቶች
-----------
የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
......
የውድድር መድረክ አገናኝ
WWW.TAFSEERINFO.COM
------
ለማውረድ የመጨረሻዎቹ አስር ፕሮግራሞች አገናኝ
http://onelink.to/rsgk9a
.....
እስከ ረመዳን 30
105 viewsThabit Worku, 14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 17:18:48 Tefsir.mohammedzainzh
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ፡ በዚህ አምድ በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል የሚሰጡ የቁርኣን ተፍሲር ብቻ ከሱረቱል ፋቲሃ ጀምሮ የሚተላለፍበት ነው ስለዚህ 1 . ሼር 2 . ጆይን 3 . በማድረግ እንከታተል.....! እርግጠኛ ሁኑ ለራሶት እና ወንድም እህቶች ማድረስዎን ... ? https://t.me/Tefsir_mohammedzainzh
https://t.me/Tefsir_mohammedzainzh
93 viewsThabit Worku, 14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 22:28:04
በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል
የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
እስከ ረመዳን 30
የውድድሩ መገኛ ሊንክ https://bit.ly/35ztpgm
ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ
98 viewsThabit Worku, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 22:27:54
በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል
የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
እስከ ረመዳን 30
የውድድር መድረክ አገናኝ https://bit.ly/35ztpgm
ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ
98 viewsThabit Worku, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:11:52
119 viewsThabit Worku, 22:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:11:48
108 viewsThabit Worku, 22:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:11:43
105 viewsThabit Worku, 22:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 01:08:10
164 viewsThabit Worku, 22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ