Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.42K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-05 17:20:12 የእግዚአብሔር ጥበቃ !

ትላንትና ማታ ቤተክርስትያን ቁጭ ብለን አባትና ልጅ አጠገባችን መጥተዉ ገና ቁጭ እንዳሉ ልጅ አባቷ እቅፍ ዉስጥ ሆና “አባዬ ወክ እንዉጣ” እያለች ታስቸግራለች

አባት ማስቸገሯን መቀጠሏ ስለረበሸዉ እዛዉ አካባቢ እንድትንቀሳቀስ ይለቃታል ልጅ ገና ከመለቀቋ ፊት ለፊቷ ወዳገኘችው መንገድ ሩጫዋን ቀጠለች

ይሄንን ያየ አባት ልጁ ሳታየዉ ከኃላዋ ይከተላት ጀመረ እንዳትወድቅበት ሊይዛት ፣ እንዳትጠፋ ሊጠብቃት ፣ ፍላጐቷን ሳይነፍጋት እንድትራመድ ፈቅዶ እያደረግኩልሽ ነዉ ሳይል በሚችለዉ ሁሉ አለላት

በጣም ርቃ ባይደርስባት እንኳን ፊት ለፊቷ ያሉትን ሰዎች ያዙልኝ ይላል እንጂ ተስፋ ቆርጦ አይተዋትም

ታድያ የፈጠረን ለእኛ ሲል ራሱን መስዋዕት ያደረገልን የሰማዩ አባታችን እማ እንዴት እየጠበቀን ይሆን ?

እንኳን አደረሳችሁ !

ስላልተዉከን ተመስገን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
22.1K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 10:26:28
መልካም በዓል ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
13.2K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 09:03:17
ብሩህ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
18.0K views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-03 07:46:25
የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
18.8K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 07:33:29
ኦንላይን ስልጠናዎችን መዉሰድ ለምትፈልጉ ብቻ
@LCD_Training_Institute ን ተቀላቀሉ

መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
16.2K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 21:04:54 ሰላም እንደምን አመሻቹ ቤተሰቦች
የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል ስልጠናውን ለመሳተፍ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ !

@LCD_Training_Institute
16.4K viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 09:32:36
ዛሬ ምሽት !

በጉጉት የሚጠበቀዉ ወርሃዊዉ የፈንዲሻ ሰዓት ኘሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይኖረናል !

ከእናንተ የሚጠበቀው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !

በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል የስልጠናውን ሊንክ እንለቃለን !

በ’Zoom’ መከታተል ለምትፈልጉ ሰዎች ቀድማችሁ ተገኙ

ያለን ቦታ ውስን ነው !
19.5K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-19 08:06:48
ያልተሰፈረ ፍቅር ...

"ሁሉም ነገር በመስፈርያ በሚለካበት በዚህ ሰዓት በሁላችንም ቤት ያልተሰፈረ ፍቅር ሊኖር ይገባል።"

ስልጠናዉ ለ 2 ሳምንት ይሰጣል

በተለያዩ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ፤ ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ

የፊታችን ሰኞ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !

+251944314544 ይደውሉ 

በቴሌግራም @InspireEthiopia_Therapy

የሰኞ ሰዉ ይበለን
14.2K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 08:16:44
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
18.2K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-16 09:05:46
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
12.9K viewsedited  06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ