Get Mystery Box with random crypto!

  የህፃን በሬሂት አሉላ 1ኛ ዓመት የልደት በዓል በመቄዶኖያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለአረጋውያን | መቄዶንያ-Mekedonia

  የህፃን በሬሂት አሉላ 1ኛ ዓመት የልደት በዓል በመቄዶኖያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለአረጋውያን እና ለአዕምሮ ህሙማን የምሳ ግብዣ አድርገዋል።  እንዲከበር በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። ህፃኗን በሀይማኖት: በምግባር እና በእውቀት ያሳድግልን።

መልካም ልደት ይሁንልን!

አያት ፀበል መድሃኒዓለም  ፊትለፊት ይምጡና ይጎብኙን!


8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ!    ሌሎች የስራ ባልደረቦቻችሁን ፣ ቤተሰቦቻችሁን 8161 ላይ OK ብለው ቴክስት አድርገው የመቄዶንያ  አባል እንዲሆኑ ያድርጉልን! 

እናመሰግናለን !!