Get Mystery Box with random crypto!

የፕሮፌሰር አስፋው መላአኩ 40ኛ ቀን የሙት  መታሰቢያ በመቄዶንያ ማዕከል በሚገኘው የወንዶች ዳይ | መቄዶንያ-Mekedonia

የፕሮፌሰር አስፋው መላአኩ 40ኛ ቀን የሙት  መታሰቢያ በመቄዶንያ ማዕከል በሚገኘው የወንዶች ዳይፐር ወይም የአልጋ ቁራኛ የሆኑ ሕሙማንን በመመገብ አክብረዋል። 
 
በምሳ ግብዣ እንዲታሰብ ላደረጋችሁ ልጆች እና ቤተሰቦቿ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ነፍሳቸውን ይማርልን!


አያት ፀበል መድሃኒዓለም  ፊትለፊት ይምጡና ይጎብኙን!


8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ!    ሌሎች የስራ ባልደረቦቻችሁን ፣ ቤተሰቦቻችሁን 8161 ላይ OK ብለው ቴክስት አድርገው የመቄዶንያ  አባል እንዲሆኑ ያድርጉልን! 

እናመሰግናለን !!