Get Mystery Box with random crypto!

​​​​❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው #መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን | Ethiopia

​​​​❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው #መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን ሰው #መርሳት በጣም ያማል ይላሉ ።

ግን የእዉነት #የከፋው ህመም የምናፈቅረዉን ሰው #መጠበቅ ወይም #መርሳት እንዳለብን አለማወቅ ነው ።❞


የተምታታ ስሜት

@Mame_zain