Get Mystery Box with random crypto!

የማንሰማው የለ ዘንድሮ ሰይጣንን ኣሸንፌ ቀበቶ ተሸለምኩ ያለው ናይጄርያዊ ሰባኪ ናይጄሪያዊው | Ethiopia

የማንሰማው የለ ዘንድሮ

ሰይጣንን ኣሸንፌ ቀበቶ ተሸለምኩ ያለው ናይጄርያዊ ሰባኪ

ናይጄሪያዊው ነብይ ኦዱሜጄ በአለም አቀፍ የመንፈሳዊ ጦርነት ሻምፒዮና ሰይጣንን ማሸነፉን ገልፆ የተሸለመውን ቀበቶ ለህዝቡ አሳይቷል። ነብዩ እንዳለው ብቻውን ወደ ገሃነም ሄዶ ሰይጣንን በር ዘግቶ ተፋልሞ በድል እንደተመለሰ ገልፇል።

ዳኛው ማን ነበር የሚለውን ማንም ሊጠይቀኝ አይገባም ማለቱን የናይጄሪያ ዜና አውታሮች ዘግበውታል። በቀላል ይሁን ከባድ ሚዛን የሚለው ጉዳይ መልስ አላገኘም።

sheger press


ማስተዋሉን ይስጠን