Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ሚዲያ Fedle Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ independacy — ፊደል ሚዲያ Fedle Media
የቴሌግራም ቻናል አርማ independacy — ፊደል ሚዲያ Fedle Media
የሰርጥ አድራሻ: @independacy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 455
የሰርጥ መግለጫ

ብርቱ ህዝብ የብርቱ ፈተና ውጤት ነው!!
ዘራችን ከንጉሳዊየን የተመዘዘ ደማችን ከጊዎን ወንዝ የተቀዳ አማራ ነን።
ለቀዳሚ መረጃ ፊደልን ይምረጡ።

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-01-03 19:56:44 ህዋህት ከመቶ ሺዎች የሚቆጠር ሀይል በወልቃይት አዋሳኝ እያሥጠጋ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው።
836 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 14:50:13
የጉድለታችን ምንጭ ትውልዱን የቀረፅንበት የአስተሳሰብ ቅኝት ነው። ሀገር ስለሚባለው ነገር ፈፅሞ የጋራ መግባባት እንዳይኖረን ትርክቱን ያንሳራፋው አደገኛ አስተሳሰብ የትውልድ
ስብራት ፈጥሯል ብል ያጋነንኩት አይመስለኝም።
የጎደለንን ለይተን በሚያግባቡን ጉዳዮች ተስማምተን ፣ በትርክት ምክኒያት መግባባት የማንችልባቸው ነገሮች ካሉም እውነቱ እስኪገለጥ እና የአጉል ትርክቱ ሚስጥር እስኪገባቸው ደግመን ላለማንሳት ወስነን ሀገርን በክብሯ ለማፅናት እንነሳ።
ብሔራዊ መግባባት እንፍጠር ስንል እኔን የሚገባኝ በሀገር ጉዳይ የማይሻር የማይገሰስ የጋራ መግባባት የተደረሰበትን እሳቤ እንፍጠር ይመስለኛል። አሁን ላይ እድሜያቸው ለጋ በሆኑት ትውልዶቻችን ነገን አስበን ዛሬን እንስራው። ይሔ ምስል ከብዙዎቹ ጥቂቱን ያሳያልና እንንቃ። የወቅቱ ትግል ጫፉ ሁለት ነው።
በአንደኛውወገን ያሉት ሀገር አልባ እንዳንሆን ሀገርንና ህዝቧን አንድነቷን ጠብቀው ለማስቀጠል የሚለፉ ፣ ሁለተኛውና አምረን ልንታገለው የሚገባው በዘረኝነት ልክፍት የሰከሩ
፣ በባንዳነት እሳቤ ተግተው የጎረመሱ ፣ ሀገር አልባ ሊያረጉን የተነሱ የዘመኑ ጉግ መንጉግ አስተሳሰብ የተሸከሙ የትውልድ አረሞች ናቸው። ለማበድም ሀገር ያስፈልጋልና ስለሀገር
ስንል አሁን ሁሉን ዋጋ እንክፈል።
837 viewsedited  11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 21:29:54 የመከነ ክተት
1.6K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 17:00:25 ባህር ዳር ነጋሪት ጎስማ ልጆቿን ወደ ደሴ ልካለች!
1.7K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 17:00:02
1.7K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 17:00:00
1.7K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 17:00:00
1.6K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-27 14:29:54
ሰበር ዜና
================
# Ethiopia : በሩቦ ሜዳ የጠላት ሃይል ይዞት የነበረውን ከሶስት በላይ ምሽጎች
በጀግናው የወገን ጦር ተሰባብሯል።
ጠላት ይጠቀምባቸው የነበሩ በርካታ ዲሽቃ ስናይፐር ብሬኖች ተቀጣጣይ ፈንጂና ቦምቦች የላውንቸር ጥይቶች ተማርኳል።
የጠላት ሃይልም በከፍተኛ ሁኔታ እንደ ቅጠል ረግፏል። የወሎ ወጣት ከአማራ ፋኖ መከላክያና ልዩ ሀይል ጎን በመሆን አሁንም መሳሪያ በመሸከም ተተኳሾችን በማቀበል ደጀን በመሆን ከሰራዊታችን ጎን ቋሟል!ድል ለታላቁ ሕዝብ
አማራ በልጆቹ ትግል ወደ ቀድሞው ታሪኩ ይመለሳል!
1.4K viewsedited  11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-27 14:19:41 በሩቦ ሜዳ ደሴ!
1.2K views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 22:03:46 #የድልዜና
ጀግናው መከላከያ ሰራዊት በቦሩ ስላሌ ግንባር#ሁለት ኮሎኔል ከነነፍሳቸው ማርኮ የ5 የጁንታ መኪና አቃጥሎ 1መኪና ማረኮ 11 ዲሽቃ 6ብሬን እና 8 ሞርታር ገቢ ሲሆን ሐይቅ ያለው ኮማንዶ መከላከየ ልዩ ሀይል በጋራ ባደረጉት ጥምረት የተሳካ ኦፕሬሽን ተደርጓል። ግፋ በለው
via ኢምራን ከግንባር
1.2K viewsedited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ