#ያልተገራ_ትውልድ አልሐምዱሊላህ !!!! ይህ ኢስላማዊ ያልተገራ ትዉልድ የተሰኘዉን የግጥም መፅሐፍ መድብሌ በአሏህ ፈቃድ፤ ህትመቱ ተጠናቆ በደመቀ ሁኔታ አስመርቄ ወደ እናንተ አንባቢያን ለማድረስ በጣት የሚቆጠሩ ሳምንታት ብቻ ቀርተዉታል!!! የምርቃቱን ግዜ እና ቦታ በቅርብ ቀን የምገልፅላቹ ይሆናል! **** ወንድም አብዱልመሊክ ላሊ (ጎራው) 1.2K views15:07