#ከዒድ_እለት_ሱንናዎች_መካከል 1- ከዋዜማው ጀምሮ ተክቢራ ማብዛት፣ 2- ገላን መታጠብ፣ 3- ቆንጆ ልብስ መልበስና ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) 4- ለዒድ ሶላት ከመውጣት በፊት ተምር ይሁን ሌላ ምግብ መቅመስ፣ 5- ወደ ሶላት ሲሄዱ ድምፅ ከፍ አድርጎ ተክቢራ ማለት፣ 6- ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ፣ 7- በዒድ ቦታ ላይ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል መገኘት ልጆችን ጨምሮ፣ 8- የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት መለዋወጥ፣ 9- ከዒድ ሶላት በፊት ዘካተልፊጥር መስጠት፣ 10- የዒድ ሶላት መስገድ፣ 11- ከሶላት በኋላ ኹጥባ ማዳመጥ፣ 12- በሄዱበት መንገድ አለመመለስ፣ 13- በዒድ ቀን መደሠት፣ 14- ችግረኞችን መርዳት፣ 15- ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ዑለማን መዘየር 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤! @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa For any Comment @AmuAmii 7.9K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 20:27