ሰበር ዜና . የሰሜን ጎንደር ዞን የጎንደር ከተማ የኡለማዎች ምክር ቤት የጎንደር ሙስሊሞች የኢድ ሰላት ከቤት ሳይወጡ ኢዱን በቤታቸው እንዲያሳልፉ መወሰኑን አስታወቀ . በጎንደር ሙስሊሞች ላይ በተቀናጀ መልኩ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ መንግስት የዜጎችን በአስተማማኝ የመኖር ዋስትና ሊያረጋገጥ ባለመቻሉ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን በቤቱ እንዲያሳልፍ ጥሪ አቅርበዋል:: . መንግስት ችግሩን ከስር መሰረቱ ከመመርመር ይልቅ በሙስሊሞች መካከል የነበረውን የሃሳብ ልዩነት በመጠቀም የችግሩን ዋና መንስኤ እና ጥፋት ለማዳፈን እየሞከረ መሆኑን በማጋለጥ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳስቧል:: #Share #Share 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤! @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa For any Comment @AmuAmii 4.0K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:12