Get Mystery Box with random crypto!

Bint habeshy//ቢንት ሀበሽይ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikramsualih — Bint habeshy//ቢንት ሀበሽይ B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikramsualih — Bint habeshy//ቢንት ሀበሽይ
የሰርጥ አድራሻ: @ikramsualih
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 422
የሰርጥ መግለጫ

እዚህ ቻናል ላይ አዳዲስ ፣ ከቨር እና የቆዩ ነሽዳዎችን ፣ መንዙማዎችን እንዲሁም ኢስላማዊ አርቶችን ያገኙበታል።
አላማዬ ኡማውን በጥበብ ማስተማር ነው!!!
ዱንያዬም አኼራዬም እንዲያምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ!
ለአስተያየትእንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ
👉 @binthabeshiy እዚህ ላይ አስቀምጡልኝ
@ikramsualih
@ikramsualih

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 15:50:27
1443 የሐጅ ክንውን ከጀበሉ ረሕማ ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ለሀገራችንና ለሙስሊሞች ድአ ሲያደርጉ
81 viewsBint Habeshy, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:32:43 EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAK
EID MUBARAk
154 viewsBint Habeshy, 02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:54:50 ጁምዓ ሙባረክ ውዶቼ
88 viewsBint Habeshy, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:32:00 ለይለቱል ጁምዓ ሙባረክ
107 viewsBint Habeshy, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 15:38:40 ነገ 9ኛው የዙል ሂጃ ቀን(አረፋ ላይ የሚቆምበትን ቀን)መፆም ያለፈውን አመትና፣ የሚመጣዉን አመት ወንጀል ያስምራል።
115 viewsBint Habeshy, 12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:53:42
ለመላው የመሻይኽ ወዳጆች በሙሉ


እሁድ ሁላችንም በዑመር 26 መስጂድ እንድትገኙ እናሳስባለን

በትላትናው በጁመዐ ኹጥባቸው ላይ በባዩሽ መስጂድ ላይ መስጂዱን ለመውረር እና መስጂዱን ለማውደም ጥሪ ቀርቦላቸዋል

ይህንን እንዲያደርጉ በጭራሽ ስለማንፈቅድ ሁላችንም በዑመር 26 መስጂድ እንገኝ እያልን ጥሪ እናቀርባለን

አሁን የዋህብያ ጉዞ የሚያመለክተው ከመድረሳ ማፍረስ ወደ ትውልድን ማፍረስ እያመራ ይገኛል ። ይህንን ደግሞ በጭራሽ ትላንት በዱቄት እና በዘይት በተቋቋመ ሳውዲ ሰራሽ ርዝራሽ ልንፈቅድለት አይገባም

ይህንን ሁሉ ለምን አደረጉ ለምንስ ያደርጋሉ

ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ሃቅህን ሊደፍር ለመጣ መጤ ሳውዲ ሰራሽ ርዝራሽ

ነገ እሁድ ሁላችንም በዑመር 26 መስጂድ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ በመስጂዳችን ቅጥር ግቢ ውስጥ እንገናኝ


ጉዞ ወደ ዑመር 26 መስጂድ

ውሃብይ መሆን ውርደት ነው
ሱፍይ መሆን መታደል ነው

ቦታውን ለማታቁ በውስጥ ብቅ በሉ።
227 viewsBint Habeshy, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:33:00
187 viewsBint Habeshy, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:18:22 ከነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር ( ከአ/አ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር ) የተላለፈ መልዕክት
ህልውናችን በትግላችን ይፀናል !!

ሚያዝያ 23/2011 በተቀመረ ሴራ የሰለፊ/ወሃቢ ቡድን መጅሊስ ውስጥ መግባቱ የታወቃል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ብዙ ሁከት በየመሳጂዱ አስተናግደዋል። አዲስ አበባ መጅሊስን እንዲመራ በተቀዳሚ ሙፍቲ ደብዳቤ የተሾመው ሱልጣን አማን አዲስ አበባ መጅሊስን ከረገጠበት ቀን አንስቶ ነባሩ ሙስሊም ማህበረሰብ ለዘመናት ደምና አጥንት ከፍሎ የገነባቸው ከ60 በላይ መሳጂዶችን በመንጠቅ ለተደራጁ የወሃቢያ ቦዘኔዎች ለማስከብ በሚፅፋቸው ደብዳቤዎች በየመስጂዱ ብዙ ሁከቶች ተከስተዋል። ይህን ያስተዋለው ፌደራል መጅሊስ ባለፈው ሳምንት አቶ ሱልጣን አማን እና ሌሎች ሁከት ፈጣሪ የወሃቢያ አመራሮች ከሹመት መነሳታቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ፃፈላቸው።

ሰኔ 18/2014 ከጠዋቱ 12 ሰአት ከሥራ ሰአት ውጭ አቶ ሱልጣን አማን እና ግብረ አበሮቹ ፌደራል መጅሊስ ከሹመታቸው እንዲነሱ የፃፈው ደብዳቤ ተግበራዊ ሊሆንብን ነው ሳንቀደም እንቅደም ብለው የመጅሊሱን ቋሚ ዘበኞች በመደብደብ እና ወደ ፎቁ የሚያስወጣውን በር በመስበር የውንብድና ተግባር ፈፅመው ጥበቃዎቹን አባርረው ከ20 በላይ ቦዘኔዎችን ለጥበቃ በሚል ሽፋን መጅሊሱ ጊቢ ውስጥ ውለው እንዲያድሩ መቀለብ ጀመረ። የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝደንት ሸህ ዓሊ እና የቦርድ ፀሀፊው ቶፊቅ ወደ ቢሮ ሊገቡ ሲል አቶ ሱልጣን ያደራጃቸው ወንበዴዎች እንዳይገቡ ከለከሉ። ይህ ሁሉ ሲሆን በአካባቢው ያለው የጸጥታ አካል ሙሉ መረጃው እያለው እርምጃ እንዲወስድም እየተጠየቀ ዝምታን መረጠ።

ትላንት ሰኔ 23/2014 ሸህ ዓሊ ወደ ቢሮ ለመግባት ለምን ተከለከሉ ብለው የተቆጡ ኢማሞችና ወጣቶች ሸህ ዓሊን አጅበው ወደ ቢሮ ለማስገባት አዲስ አበባ መጅሊስ ጊቢ ውስጥ ቢገኙም አቶ ሱልጣን ያደራጃቸው ወንበዴዎች ድንጋይ መወርወር እና ሚስማር ባለው ዱላ ጥቃት ማድረስ ጀመሩ ሁከት ተፈጠረ በመሀል ቦዘኔዎቹ ወደ ፎቅ በመውጣት ወደታች ድንጋይ ሲወረውሩ የቢሮ መስታወት ተሰበረ። ሁከት ቀስቃስሽ ድንጋይ ወርዋሪ ጥቃት አድራሽ መስታወት ሰባሪዎቹ የአቶ ሱልጣን ቦዘኔዎች ናቸው።

ከትላንት እስከዚህ ሰአት ድረስ ያለ ወንጀላቸው ታስረው ጣቢያ የሚገኙ ከ150 በላይ የሚሆኑ ሙስሊሞች እስካሁን ይፈታሉ በማለት ከፖሊስ መምሪያው የተለያዩ መሬት ያልረገጡ ሃሳቦችን እየሰማን በትእግስት እየጠበቅን የቆየን ቢሆንም ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ እስከ 8 ሰአት ድረስ ከ5 በላይ የሚሆኑ ዑለማኦች የጣቢያው ኃላፊን ቢያናግሩትም ኢማሞቹን እንጂ ወጣቶቹን አልለቅም፣ ወጣቶቹን ከለቀቅኩ ወሃብዮቹ ይጮሁብኛል ስማችንን ያጠፉታል ፍርድ ቤት ቀርበው ፍርድ ቤት በዋስ ይልቀቃቸው የሚል ደረቅ ምላሽ እንደሰጠ ለማወቅ ተችሏል። ከፍትህ ይልቅ የወሃቢያ ጩኸትና ስም ማጥፋት የሚፈራበት ፍትህ አልባ ወቅት ላይ ደርሰናል። እንደ ሀገር እጅግ ያሳዝናል።

በመሆኑም ለ1400 አመታት ደምና አጥንት ተከፍሎበት የቆየውን ነባሩን እስልምና ለማስቀጠል ሲሉ የታሰሩ ከ150 በላይ የሚሆኑ ወንድሞቻችን ታስረው እኛ በነፃነት ቤታችን ቁጭ ብለን ዝም እንደማንል የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ሊያውቁት ይገባል። ከገጠር እስከ ከተማ ጫፍ ድረስ ያለው ህዝባችን የታሰሩ ወንድሞቻችንን ጉዳይ በትኩረት እየተከታተለው እና ምን እናግዝ እዘዙን ከእናንተ ጋር ነን እያለ ፍፁም የነቃ ዝግጁነት ላይ ይገኛል።

መንግስት ያለ ወንጀላቸው የታሰሩ ልጆቻችንን በአስቸኳይ እንዲፈታቸው እንጠይቃለን። የወሃቢያ ጩኸት ተፈርቶ ልጆቻችን በእስር እንዲማቅቁ ፈፅሞ አንፈቅድ
181 viewsBint Habeshy, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:15:54
ጁምዓዬ
157 viewsBint Habeshy, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 19:31:37 ኸሚስ ሙባረክ
156 viewsBint Habeshy, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ