Get Mystery Box with random crypto!

አል ኢህሳን ኢሥላሚክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ihsanislamicchannel — አል ኢህሳን ኢሥላሚክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ ihsanislamicchannel — አል ኢህሳን ኢሥላሚክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @ihsanislamicchannel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 455
የሰርጥ መግለጫ

በጎ ተግባርን እንያዝ እንማማር ♥♥♥♥ እንዋደድ ነገ በአርሽ ጥላ ስር እንዲያካለን አል ኢህሳን የሙስሊሞች ጀመዐ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-16 22:20:06
42 viewsAmira, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 17:31:14
ልጆቹ ተገኝቷል
============

«ከታች ፎቶግራፋቸው የተለጠፈ አስማ ናስር ሙዘየን እድሜ 13 እና ሐሰን ናስር ሙዘየን ዕድሜ 11 የቤት መጥፋታቸውን በሶሻል ሚዲያ ላይ አጋርተን ነበር። ዛሬ ጧት ከFacebook መረጃውን ያገኙት የኤጄሬ (አዲስአለም) ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊዎች ለቤተሰብ ደውለው ልጆቹ እዛ እንዳሉ ይነግራቸዋል። ከአዲስ አበባ 80 ኪሎሜትር ርቀት ላይ። ቤተሰብም ዛሬ ጧም ወደዚያ በመጓዝ ከልጆቹ ጋር ተገናኝቷ። አልሃምዱሊላህ። ልጆቹ የሚያውቁት ቋንቋ አረብኛ ብቻ በመሆኑ መረጃ ከልጆቹ በትክክል ማግኘት አላቻሉም ነበር። አሁን ወላጅ አባታቸው እዛ ስለደረሱ ፖሊሶቹ ምርመራ ጀምሯል። እንዴት እዛ መገኘት እንደቻሉ ምርመራው ሲጠናቀቅ የምናሳውቅ ይሆናል ኢንሻአላህ። በሶሻል ሚዲያ ላይ ድምፅ ለሆኑ ወገኖች በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በመጨረሻም የማስተላልፈው መልዕክት ውጭ ሀገር ያላችሁ ወገኖች ልጆቻችሁን ሀገርኛ ቋንቋ በደንብ አስተምሩ። ሀገርቤት ስመጡ እንዳይቸገሩ።»
58 viewsHayu.J, 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:04:52
‹‹ልጆቻችንን በማለዳ ማን እንደወሰደብን አናውቅም፡፡ እባካችሁ ልጆቻችንን አፋልጉን፡፡›› ወላጆች
(Please SHARE! Spread it.)
**
በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁለት ሕጻናት አስማ ናስር እና ሐሰን ናስር ይባላሉ፡፡ ወንድምና እህት ናቸው፡፡ አስማ ዕድሜዋ 13 ሲኾን፣ ሐሰን የ10 ዓመት ሕጻን ነው፡፡ ሳዑዲ አረቢያ የተወለዱት እነዚህ ሕጻናት፣ ከወላጆቻቸው ጋር በቅርቡ ነው ወደ ኢትዮጵያ ተባረው የመጡት፡፡ በደንብ መናገር የሚችሉት ቋንቋም አረብኛ ነው፡፡

ትናንት ሐሙስ ማለዳ 11፡00 ገደማ አሸዋ ሜዳ፣ አብድ ኖኖ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጀርባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው፣ ወላጅ አባታቸው አቶ ናስር ለሱብሒ ሶላት ወደ መስጊድ ሲወጣ በመኝታ ክፍላቸው ነበሩ፡፡ ነገር ግን አቶ ናስር ከሶላት ሲመለስ ሁለቱን ሕጻናት ልጆቹን ና ለጊዜው ፎቶዋ ያልተገኘ አብራቸው የምታድግ ፈትሂያ ኑራ የተባለች የ11 ዓመት ሕጻን በቤቱ ውስጥ አጥቷቸዋል፡፡

እናታቸው ተኝታ ስለነበር፣ ልጆቹ ወዴት እንደሄዱ፣ ምን እንዳገኛቸው፣ ማን እንደወሰዳቸው ያወቀችው ነገር የለም፡፡

እናም፣ "እባካችሁ ወገኖቻችን፣ ልጆቻችንን አፋልጉን" ሲሉ በፈጣሪ ስም ተማጽነዋል፡፡

የአባታቸው ስልክ ቁጥር 0960-04 37 67 ነው።
***
እባካችሁ ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ ሦስቱ ሕጻናት እንዲገኙ እንተባበር፡፡


Via: Inbox
42 viewsAmira, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:21:37 This is what we call islam
117 viewsAmira, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:21:16
112 viewsAmira, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:21:11
88 viewsAmira, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ