Get Mystery Box with random crypto!

ሁዘይፋ የልማትና የመረዳጃ ተቋም

የቴሌግራም ቻናል አርማ huzechearityinstitute — ሁዘይፋ የልማትና የመረዳጃ ተቋም
የቴሌግራም ቻናል አርማ huzechearityinstitute — ሁዘይፋ የልማትና የመረዳጃ ተቋም
የሰርጥ አድራሻ: @huzechearityinstitute
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የሁዘይፋ የልማትና የመረዳጃ ተቋም ትክክለኛው  ቻናል ነው። ያላችሁን፦
ጥያቄ  @ked10
አስተያየት  @mun45
ሀሳብ @anwe21 በመጫን ብትፅፉልን በቀጥታ ይደርሰናል
#Address:- ከወረዳ 08 ከፍ ብሎ ሁዘይፋ መስጂድ
ለበለጠ info:- #0912676067 #0912898155 #0938050159
       

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-19 08:11:58
ወንድም ፋሪስ የሰኔ ወር አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልህ
163 views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 08:00:51
ወንድም አብድሀኪም የሰኔ ወር የአባላት ከፍያ አላህ ይጨምርልህ
155 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 07:58:40
የሁዘይፋ የልማትና መረዳጃ ተቋም መሪ ቃል የቱ ነው
Anonymous Quiz
11%
ምርጥ ሰደቃ ማለት ለአይታሞች የሚደረቅ ሰደቃ ነው::
7%
ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ላይ የምንሰጠው ነው፡፡
14%
ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ የምንሰጠው ነው
4%
ሰደቃ ሪዝቅን ያሰፋል፡፡
61%
ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ ላይ የምንሰጠው ነው
4%
መልሱ የለም፡፡
28 voters155 views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 06:28:02
ለቀልብዎ እርጋታ [Part: 11]


#ቁርኣን
225 views03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:29:59 በስተመጨረሻ

ከላይ በፎቶ እንደምትመለከቱት ያለ ምንም ረብሻ እና ብጥብጥ ወደ መስጂዱ የሚያሳልፈው መንገድ በአላህ ፍቃድ የተከፈተ ሲሆን ሁሌም አንድ ሆነን ቆርጠን ከተነሳንና አካሄዶቻችን ከቻልንበት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የማይሳካ ነገር የለም። እኛም ትክክለኛ የሚመለከተውን ሰው ባለማግኘታችን ብዙ ለፋን ብዙ ደከምን በስተመጨረሻ ሰውየውን ስናገኘው ምነው እስካሁን ቆያቹ ብሎ በሚያስደስት ሁኔታ ወዲያው ነበር የመስጂዱ መተላለፊያ መንገድ እንዲከፈት ትዕዛዝ የሰጣቸው። በዚህ አጋጣሚ የቡራዩ ማዘጋጃ እያደረገ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ከመደገፍ ጋር የአካባቢው ማህበረሰብ ከአንዱ አስባልት ወደ ሌላኛው አስባልት ለመሸጋገር ስለተቸገረ ቢያንስ ቂያስ ያለበት ቦታ ላይ መሸጋገሪያውን ክፍት ቢያረገውና ቢያስተካክለው ስራው ይበልጥ ያማረ ይሆናል።

እንደው ምናልባት

ይህ ጉዳይ ለመጅሊስ፣ለመንግስት አካል ወይንም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እዚህ ግባ የማይባል ጉዳይ ሊሆን ይችላል። ሁላችንም መስጂዶቻችን ላይ ትናንሽ ችግሮችን ንቀን ልናልፍ አይገባም የዛሬዋ ትንሽ ስህተት ነው ተደራርቦ ነገ የትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለን።

ስለመስጂዶቻችን ደዩስ ከመሆን አላህ ይጠብቀን

እርሶ የዚህ ተቋም አባል መሆን ይፈልጋሉ

በጉልበት፣በሃሳብ አልያም በቋሚ አባልነት ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሌም በራችን ክፍት ሲሆን በስልክ ቁጥራችን 09-12-67-60-67 አልያም 09-12-89-81-55 ብትደውሉ በቀጥታ ያገኙናል።

ዋና ቢሮዋችን ፡ቀራኒዮ የሺደበሌ ከፍ ብሎ ሁዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ አጠገብ

ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ ላይ የምንሰጠው ነው
226 views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:29:40
ለመረጃ ያክል =========== አሰላሙአለይኩም …
183 views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 05:41:54
ለቀልብዎ እርጋታ [Part: 10]


#ቁርኣን
192 views02:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ