Get Mystery Box with random crypto!

#ለብልሆች_?? *ክፍል ሁለት* 3/ አንድ ሰውዬ ሰአቱ 6 ደቂቃ ሚቀድም ይመስለዋል፤ ግን በእ | ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ - official

#ለብልሆች_?? *ክፍል ሁለት*

3/ አንድ ሰውዬ ሰአቱ 6 ደቂቃ ሚቀድም ይመስለዋል፤ ግን በእውነቱ 12 ደቂቃ ነው ሚዘገየው፤ እናም ስንት ሰአት ነው ተብሎ በተጠዬቀ ጊዜ 10:26 አለ።

የዚህ ሰውዬ ሰአት ከስንት ሲሆን ነው ትክክል ሚሆነው #??

4/ አንዲት ሴት በጓደኛዋ አጠገብ ስታልፍ ከአንድ ወጣት ጋር እያወራች በተመለከተቻት ጊዜ ይህ ወጣት ማነው? አለቻት። እሷም "እናቴ እናቱን ወለደች ፣ የባሌ ወንድም አጎቱ ነው" አለች።

ይህ ወጣት ማነው #??

 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ሙከራችሁን @Yabdery_wedaj አድርሱኝ። መልካም ተሳትፎ!
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ
T.me/husseyn_y_abdery_wedaj