Get Mystery Box with random crypto!

Hulegeb Media: ሁለገብ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulegeb_media — Hulegeb Media: ሁለገብ ሚዲያ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulegeb_media — Hulegeb Media: ሁለገብ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @hulegeb_media
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-31 20:13:04
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የአለማችን የመጀመሪያዋ ሴት የመኪና ሹፌር ከላይ ምስሏን የምትመለከቷት እንግሊዛዊቷ
#ሚኒ_ፓልመር ትባላለች ለመጀመሪያ ጊዜም ያሽከረከረችበት ጊዜውም 1897 እ.ኤ.አ ነበር፡፡

@hulegeb_media
@hulegeb_media
565 viewsedited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 19:46:12
ውሾች እየተጫወቱ እንደሆነ ለሌሎች ውሾች እና ለሰዎች ለማሳወቅ ያስነጥሳሉ። ስለዛ ውሻቹ አብሮዋቹ ሲጫወት ካስነጠሰ እየተጫወተ እንደሆነ ለማሳወቅ ነው ።

@hulegeb_media
@hulegeb_media
648 viewsedited  16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 07:37:38
ረጅሙ የንቅሳት ክፍለ ጊዜ 57 ሰአታት ፈጅቷል

@hulegeb_media
214 viewsedited  04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 21:20:45
ሁሉም ሰው ሎተሪ ከማሸነፍ ይልቅ ፕሬዝዳንት የመሆን እድላቸው ሰፊ ነው
837 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 07:44:55
አንዳንድ ሰዎች በህልም ጊዜያቸው የሚመጣባቸውን ክስተቶች በሕይወታቸው ውስጥ በተመሳሳይ በተደጋገሚ ሊመለከቱ ይችላሉ

@hulegeb_media
1.6K viewsedited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 20:26:14
በማጥናት ወቅት መታወቅ ያለባቸው ነገሮች ፡

1. ሁልጊዜ ወንበር ላይ ተቀምጠህ ደብተርህን ጠረጴዛ አስቀምጠህ አጥና። አልጋ ላይ ተኝተህ አታንብብ ፤ ተኝቶ ማንበብ በአእምሮ ውስጥ ፈጽሞ አይገባም። ይልቁንም እንቅልፍ መምጣት ይጀምራል

2. ስታጠና ቴሌቪዥን አትይ እና ሬዲዮን ወይም ዘፈኖችን ዝጋ

በማጥናት ጊዜ ስልክን አትንኩ ወይም ድምፁን አጥፍታችሁ አጥኑ

4. ያነበቡትን መፅሐፍ/ደብተር በድጋሚ አንብቡ። ይህ ትኩረትዎን ይጠብቃል እና ለወደፊቱ የሚሆኑ ማስታወሻዎች ፃፉ

5. ማንኛውንም መፅሐፍ ቢያንስ ሦስት ጊዜ መናበብ አለበት

6. በሚያጠኑበት ጊዜ አትጨነቁ ማጨናነቃችሁን ያስወግዱ። የነበብከው ነገር በአእምሮህ ላይ ያዝ

በምትመርበት ጊዜ ጠቃሚ ናቸውውና

7. አጭር ማስታወሻዎችን መፃፎን ያረጋግጡ

8. የተነበበው መፅሀፍ/ደብተር ከጓደኞችዎ ጋር ይወያዩ። የቡድን ውይይት በፈተና ጊዜ ውስጥ ጠቃሚ ነው።

9. ጠቃሚ ርዕሶችን በአሮጌ ወረቀቶች መሠረት ደርድር እና በደንብ አዘጋጅ

10. የተመጣጠነ ምግብ ይመገቡ ምክንያቱም አብዝቶ መመገብ እንቅልፍ ማጣት እና ስንፍና ስለሚያስከትል ትንሽ ምግብ መብላት ግን የመማር ፍላጎት አያስከትልም

11. በሥዕሎች፣ በካርታዎች፣ በግራፎች፣ በሥዕላዊ መግለጫዎች ወዘተ እገዛ ያንብቡ። ለረጅም ጊዜ ይመረጣል

@hulegeb_media
1.9K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 13:05:41
አናኮንዳ የተባለው የእባብ ዝርያ አንዴ አድኖ ያደነውን ከዋጠ በውሀላ የዋጠውን ለመፍጨት እና ለማብላላት ከ2-4 ሳምንታት ይፈጅበታል ይህ ማለት በተደጋጋሚ አለያም ቶሎ ቶሎ አያድንም !

@hulegeb_media
1.6K viewsedited  10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 11:52:12 መስነፍ አያዋጣህም!

በህይወትህ በጣም ወሳኙ አሁን የገጠመህ ችግር ወይ የሁኔታዎች ከባድ መሆን አይደለም፤ ያንተ ቆራጥነት ነው! ምን ድረስ ላመንክበት ለመጓዝ ወስነሀል ነው ጥያቄው!

ረሀብ ቢሰማህ "ካገኘው እበላለው ካላገኘው ችግር የለውም" አትልም እኮ፤ ያንን ምግብ ለማግኘት በቆራጥነት ዋጋ ትከፍላለህ እንጂ አይንህ እያየ በረሀብ አትሞትም።

አሁንም አይንህ እያየ መስነፍ የለብህም፤ ማመንታት የት ሊያደርስህ? ተነስና ዋጋ ክፈል! ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለምትወዳቸውና ለብዙዎች የምትደርስ አስፈላጊ ሰው ነህ! ዳይ ወደ ተግባር!

@hulegeb_media
2.4K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 16:50:28 ስኬት የየዕለት ማንነታችንን ይፈልጋል !

በህይወታችን የምናወጣቸው እቅዶች የምናልማቸው ህልሞች እንዲህኑልን የምናስባቸው ትልልቅ ስኬቶች እያንዳንዱ ቀናችን ላይ እያንዳንዱ ግዜያችን ላይ ሰርተንባቸው የሚሳኩ ናቸው ! ዛሬን በማይጠቅሙ እንቅስቃሴዎች ካሳለፍነው የምንፈልገውን ስኬት ከመሆን እያራቅነው ነው ስለዚህ ሩቁን ብቻ እያሰብን ዛሬ ላይ ማድረግ የሚገቡንን አንዘንጋቸው !
(Inspire_Ethiopia)

@hulegeb_media
@hulegeb_media
2.2K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 10:06:04
ሰዎችን የመክሰስ ሱስ ያለበት ወንድማችን Lee

Jonathan Lee ይባላል።የወጣለት ከሳሽ ነው።ከ4000 በላይ ሰዎችን ከሶ ፍርድ ቤት አቁሟል።ከከሰሳቸው ሰዎች ውስጥ #ቢልጌት እና #የሮማው_ሊቃነ_ጳጳስ ይጠቀሳሉ።

ታዲያ Guinness World Records ሲያቀብጠው <<በመክሰስ ወደር ያልተገኘለት ግለሰብ>> በሚል የአለም ድንቃድንቅ ላይ ስሙን ያሰፍረዋል።

አጅሬ Lee ታዲያ መስሚያ አለው እንዴ? ይሄን ሲሰማ የክስ ወረቀቱን ላጥ አድርጎ አወጣና <<ያለ ፍቃዴ ጊነስ ላይ ስሜን አስፍረዋል>> ብሎ ክስስ።

@hulegeb_media
@hulegeb_media
2.3K viewsedited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ