Get Mystery Box with random crypto!

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulearsenal1 — Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulearsenal1 — Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም
የሰርጥ አድራሻ: @hulearsenal1
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.47K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-14 18:50:42
ቃላችንን ጠብቀናል

ማንችስተር ዮናትድ ከ አርሰናል ባደረጉትን ጨዋታ ላይ ታላቅ Event አዘጋጅተን እደነበር ይታወሳል: እናም በዝህ Event ላይ የተሰበሰበውን ልብስ ጎዳና ላይ ላሉ ወገኖቻችን አስረክበናል በዝህ በጎ ስራ ላይ ለተሳተፍቹ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
7.4K viewsestif- official, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-14 11:45:49
የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኢዱ ጋስፐር እውቅና ሰጠን


ማንችስተር ዮናትድ ከ አርሰናል ያደረጉትን ጨዋታ ታላቅ Event አዘጋጅተን እደነበር ይታወሳል …

ይህንኑ ፕሮግራም የስፖርቲንግ ዳይሬክተራችን ኢዱ ጋስፐር  በኢንስታግራም ስቶሪው ይሄ Event እደወደደው ተናግሮል ።
እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ
8.6K viewsestif- official, 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 21:59:50
Congratulations All Arsenal fans
ከዛሬው Event ላይ የተወሰደ ልዮ ምሽት
11.1K viewsestif- official, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:25:32 ተጠናቀቀ አርሰናል 1 ዩናይትድ 0
10.4K viewsMeazi , 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 19:19:47 እረፍት አርሰናል 1 ዩናይትድ 0
10.1K viewsMeazi , 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 18:51:21 ጎል አርሰናል
10.6K viewsMeazi , 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 17:31:52
12.2K viewsMeazi , 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 15:44:34
Manchester United vs Arsenal

መግቢያ በነፃ

ዝግጅታችን አጠናቀናል ዛሬ ይቀወጣል

አድራሻ :- አራት ኪሎ አራዳ ክፋለ ከተማ ፊት ለፊት[ salayesh village] ከ ቀኑ 11:00 ሰአት ጀምሮ እዛው እንገናኝ።
10.4K viewsestif- official, 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 20:15:41
መልካም ዜና

የፊታችን እሁድ የሚዘጋጀው ኤቨንት መግቢያው በነፃ ሆኗል!

የፊታችን እሁድ ከ ቀኑ 11:00 ሰአት ጀምሮ ለመላው የአርሰናል  ቤተሰብ እደተለመደው ታላቅ Event  ተዘጋጅቶል ።
 
በዚህ  ኤቨንት የማልያ ሽልማት እንዲሁም አዝናኝ  ፕሮግራሞች  አሉ።

መግቢያው: -  የምትችሉ ሰዋች  እንደተለመደው አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ በሚል መሪ ቃል  የተጠቀማችሁበትን ትርፍ ልብስ ከ አንድ ልብስ  ጀምሮ ከዛም በላይ ይዞ መምጣት ብቻ ይሆናል።

አድራሻ :- አራት ኪሎ አራዳ ክፋለ ከተማ ፊት ለፊት[ salayesh village]  ከ ቀኑ 11:00 ሰአት ጀምሮ እዛው እንገናኝ።
13.1K viewsestif- official, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 20:51:04
የፊታችን እሁድ ይቀወጣል

የፊታችን እሁድ ከ ቀኑ 11:00 ሰአት ጀምሮ ለመላው የአርሰናል  ቤተሰቡ እደተለመደው ታላቅ Event  ተዘጋጅቶል ።
 
በዚህ  EVent የማልያ ሽልማት እንዲሁም አዝናኝ  ፕሮግራሞች  አሉ።

መግቢያ  ትኬት ዋጋ 300 ብር ሲሆን የማልያ እጣ ያካተተ ነው
::

እንዲሁም የምትችሉ ሰዋች
አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ በሚል መሪ ቃል የተጠቀማችሁበትን ትርፍ ልብስ ከ አንድ ልብስ ጀምሮ ከዛም በላይ ይዞ መምጣት።


አድራሻ :- አራት ኪሎ አራዳ ክፋለ ከተማ ፊት ለፊት[ salayesh village] ከ ቀኑ 11:00 ሰአት ጀምሮ እዛው እንገናኝ።

የክብር አገራችን  (UTOP BET)
https://utop-et.com/ ከልብ እናመሰግናለን አሁኑኑ በ UTOP BET ይወራረዱ
14.1K viewsestif- official, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ