Get Mystery Box with random crypto!

የተቀረውን ብርድ እና ትካዜ የሚበዛበትን ጊዜ ድል አርጎ ስለማለፋ እኛ ብርቱዋች ነን። ምክንያቱ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

የተቀረውን ብርድ እና ትካዜ የሚበዛበትን ጊዜ ድል አርጎ ስለማለፋ

እኛ ብርቱዋች ነን። ምክንያቱም አሁን ካለንበት ይልቅ ያሳለፍነው ከባድ እና መሰናክል የበዛበት ነበር። ትናትን አልፈን ዛሬ ላይ ስለደረስን ዛሬን ለነገ ማሻገር ትንሹ ስራችን ነው።

ብርዱ ቢበዛ የክረምቱ ወጨፎ ተከማመንበት ሰውነታችን በላይ ቢሆን ጨልመትና ጨለማ ቢከበን የክረምቱ ሰቀቀን ተስፋችንን አሟጦ ተስፋ የሌለን ቢይስመስለን።

አሁንም ትናትን ስላለፋን ዛሬ ወደ ነገ አይከብደንም።

ምክንያቱም ነገ ይሄ ጭጋግ አልፎ የአዲስ ነገሮች መጀመሪያ የብሩህ ብርሀን ባለቤት መሰክረም አዲስ አመትን ይዛ ትመጣለች።

ይሄ ሁሉም የሚተማመንበት ትልቅ ተስፋ ነው።
ተስፋ!!!

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal