Get Mystery Box with random crypto!

ከተራራው ማዶ ያለችው ድንቅ ፀሀይ ጨለማ ውስጥ ለኖረ ማንነት ከልብ በእውነተኛ ስሜት ትናፍቃለች። | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ከተራራው ማዶ ያለችው ድንቅ ፀሀይ ጨለማ ውስጥ ለኖረ ማንነት ከልብ በእውነተኛ ስሜት ትናፍቃለች። የሚናፍቃትንም ማንነት እሷን ለማግኘት ብዙ የጨለማ ጊዚያትን ብዙ ጭልመቶችን ያሳልፋል። ጨለማን አልፎ ትልቁ ህልሙ ፀሀይ ላይ ሲደርስ ግን በጨለማ ስለኖረ ለማየት ይከብደዋል። ምክንያቱም በጨለማ ለኖረ ብርሀን ከባድ ነው። ብርሀን ለማየት ሀይል ይኑረን።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal