Get Mystery Box with random crypto!

በ2014ዓ. ም 8ኛ ክፍል ተፈትናችሁ ወደ ለ2015ዓ.ም 9ኛ ክፍል ለተዘዋወራችሁ የት/ቤታችን ተማ | 👩‍🎓Hi-Tech Academy(Harar)👨‍🎓

በ2014ዓ. ም 8ኛ ክፍል ተፈትናችሁ ወደ ለ2015ዓ.ም 9ኛ ክፍል ለተዘዋወራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች የተለያየ ምክንያት አቅርባችሁ ዩኒፎርም ከማሰፋታችን በፊት አሁን ላይ ያለው ዩኒፎርም አይነት ይቀየር የሚል ጥያቄ እያነሳችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ትገኛላችሁ። በመሆኑም ይህ ሃሳብ የሁሉም ዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች መሆኑን ለመረዳት ያስችለን ዘንድ ይህን ድምፅ መስጫ: