Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁልን ዉድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ተወዳጁ | ኑ አሻራችንን እንጣል የ ሀዋስ መሰናዶ .ት/ቤት ሙ.ተ. ጀመዓ (koottaa ashaaraa keenyaa haa keennuu)

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እንዴት ናችሁልን ዉድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ተወዳጁ የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን ያለፈው ጁምአ 4ተኛ ዙሩን ማካሄዳችን ይታወሳል።


በ 1ኛው ምዕራፍ ማጠቃለያ ከ1ኛ እስከ 3 ለወጡ ተሳታፊዎች ሽልማት እንሰጣለን
1ኛ የወጣው Nizamudin ከ ወለጋ
2ተኛ የወጣው Abdisa husen ከ አዳማ
3ተኛ የወጣችው Ilham seid ከአዳማ

በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል።
2ተኛ ምዕራፍ የሚመጣው ጁምአ ይቀጥላል። ኢንሻአላህ

@hpsmuslimjema