Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር በብዙ #እየረዳኝ አለ በእኔ ህይወት የሚሆነው ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር #ክብር ይዋል! | Holy Tube Ethiopia🇪🇹

እግዚአብሔር በብዙ #እየረዳኝ አለ በእኔ ህይወት የሚሆነው ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር #ክብር ይዋል!! አምናለሁ ያስጀመረኝ በድል #ያስጨርሰኛል!! ሊሰራ ያለውን እርሱ ያውቃል!!
በመንፈሳዊ ህይወታችሁ መበርታት ፣ እግዚአብሔርን አክብሮ መጨረስ ለምትፈልጉ እና ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ
#የምስራች አሁኑኑ እዩት