Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ ብዙ ብዙ መናገር እኔነቴን መግለፅ የሚችል ይመስለኛል አንዳንዴ ዝም ማለት እኔን ለማ | 🦋Ľĭ£€🦋

አንዳንዴ ብዙ ብዙ መናገር እኔነቴን መግለፅ የሚችል ይመስለኛል አንዳንዴ ዝም ማለት እኔን ለማስረዳት በቂ ይመስለኛል ወይም ሁለቱንም መሆን አንዳንዴ ዝም አንዳንዴ መናገር ብቻ አላውቅም

@hiwotlife