Get Mystery Box with random crypto!

በጭንቀትህና ሀዘንህም ውስጥ ታላቅ ሁን ‥ ማዘን ያለ ነገር ነው ሁሌም ከርሱ መራቅ አንች | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖

በጭንቀትህና ሀዘንህም ውስጥ
ታላቅ ሁን ‥ ማዘን ያለ ነገር ነው
ሁሌም ከርሱ መራቅ አንችልምና
ሀዘን እንዲጎዳህ በዙሪያህ የሚገኙትንም
እንዲጎዳ አትፍቀድለት ።

,,,,, ,,,,,
━━━━━✦ ✿✦━━━━━   

   ቃላቶቻችን ምን ያህል ሀይል እንዳላቸው እናውቃለን ?

ቃል ይሰብራል ይጠግናል ።
ቃል ማንነትን ይገልፃል ።
ቃል የልብን ሀሳብ ያሳያል ።
ቃል አመለካከትን አጉልቶ ይናገራል ።

ከአንደበታችን ለሚወጡ ቃላቶች ጥንቃቄ እናድርግ ።

መልካም እናስብ መልካም እንናገር ።

ተመስገን
,,,,,,,,,
ይነጋል ያሉት ቀን እያደር ይመሻል
ሰውም እየሰጋ ከጥላው ይሸሻል
ኑሮ እየተባለ ልምዳችን ነውና አለን መባባሉ
ተመስገን ብቻ ነው አይችሉ እየቻሉ



@historysharee
@historysharee
@historysharee
@historysharee