Get Mystery Box with random crypto!

'በቻልከው አቅም መልካም አድርግ ፡፡ መልካምነት ከበጎ አመለካከት ይመነጫል ፤ ክፍያ | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖



"በቻልከው አቅም መልካም አድርግ ፡፡ መልካምነት ከበጎ አመለካከት ይመነጫል ፤ ክፍያ አያሻውም ፡፡ በቻልከው መጠን ለሰዎች ችግር ደራሽ ሁን ፡፡ ያንን ማድረግ ካልቻልክ ግን ለችግሮች መንስኤ ላለመሆን ሞክር ፡፡"


………… "እግርህ ስር የሚያደናቅፍህ
ድንጋይ ተቀምጦ ዓይንህን ከድንጋይ ለማሸሽ
ብትሞክር እራስህን ማታለልህ በቅፅበት ይገባሃል ። ድንጋዩ የሚመታው ዓይንህን ሳይሆን እግርህን ነው። ብዙዎች ራሳቸውን በማታለልና በመሸንገል መንገድ ሲሄዱ እውነት እያሰናከለች ስትጥላቸው የምንመለከተው ለዚህ ነው ።………… "

~~~ . . . ከዛሬ ምን አልባት ውስጥ ወታቹ ኑሩ እንኑር !!!!!!!



እውነት እና ህይወት

አትፍረድ...
ህይወት የቆምንበትን ትመስላለች ያየህው እና የምታውቀው ነገር ሁሉ ሁል ጊዜ ለመፍረድ ምክንያት ሊሆን አይችልም ፦


ምክንያቱም እውነት ለእያንዳንዳችን የተሰጠች ነች፤
አተረጉዋጎማችን ለነገሮች በምንሰጠው ዋጋ ልክ ይወሰናል፤

መረዳት ካልቻልክ ዝም በል በሌሎች ላይ አትፍረድ ።።።

አትፍረድ ...

ማን ነው----?



ማንነው እውነተኛ ፀፀት የሌለበት
በሠላም ተኝቶ ሌቱ ሚነጋለት
ከማንም ብድራት የሌለበት እዳ
ከዞትር ወቀሳ እራሱን ያፀዳ
ማነው እጅግ ፍፁም ሁሉ የሞላለት
በሕሊና ዳኛ ያልገባ ከስር ቤት




አትፍረድ ... በማንም ላይ አትፍረድ






@historysharee
@historysharee
@historysharee
@historysharee