Get Mystery Box with random crypto!

ደስተኛ ህይወት

የቴሌግራም ቻናል አርማ hilawie — ደስተኛ ህይወት
የቴሌግራም ቻናል አርማ hilawie — ደስተኛ ህይወት
የሰርጥ አድራሻ: @hilawie
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 629
የሰርጥ መግለጫ

" ሕይወት ተዐምራዊ ነች "
---------------------------------l

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-04 08:31:15
‹‹ ደስታ በማንነትህና ባለህ ቁስ ላይ ጥገኛ አይደለም፡፡ ደስታ ጥገኛ የሚሆነው አስተሳሰብህ ላይ ብቻ ነው፡፡ ››

@hilawie ይከታተሉን
1.2K views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-24 09:30:14
አንድ ሰዉ በመንገድ ሲያልፍ የሚያማምሩ ቅርጻ ቅርጾችን ይመለከታል። ከዚያም ቀልቡን ሳቡትና ወደ ቀራጺዉ በመሄድ
"እንዴት ነው እነዚህን የሚያማምሩ ነገሮችን ከድንጋይ የምትስራዉ" በማለት ይጠይቀዋል
ቀራጺዉም " በመጀመሪያም ዉበት በነዚህ ድንጋዮች ዉስጥ ተደብቆ ነበር እኔ ያደረኩት የማያስፈልጉ ድንጋዮችን ከላያቸዉ ላይ ማስወገድ ብቻ ነዉ " በማለት መለሰለት

በኛ ህይወትም ደስተኝነት በዉስጣችን ተደብቆ ይገኛል። ከእኛ የሚጠበቀው የማያስፈልጉ ጭንቀቶችን ማስወግድ ብቻ ነው

@hilawie ይከታተሉ
1.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 08:07:03
የሕይወት ፈተና ውስጥ ያለውን መልካም አጋጣሚ አስተውሉ እንጂ ተስፋ አትቁረጡ፡፡

@hilawie
@hilawie ይከታተሉን
2.0K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 09:20:11
በመንፈስ ስትሰለጥን
በማንነትህ ላይ ስልጣኔ ይኖርሃል።
ስራህም መልካም ፍሬህም
ፍቅርና ሰላም ይሆናል።

@hilawie
@hilawie
ይከታተሉን
2.1K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-18 08:24:19
በህይወታችን የፈለገው ነገር ቢያጋጥመን ለጉዳዩ የምንሰጠውን ምላሽ የመምረጥ አቅም አለን፡፡
ከያንዳንዱ ክስተት መልካሙን ሁሉ ለማግኘት የመፈለግ ባህል ስናዳብር ሕይወታችን የበለጠ እያማረ ነው የሚሄደው፡፡

@hilawie
@hilawie ይከታተሉን
2.2K views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 10:50:14
‹‹ራስህን ከአዕምሮ ባርነት አውጣ፡፡ ማንም አይደለም! ራሳችን የራሳችንን አዕምሮ ነፃ ማድረግ እንችላለን፡፡››

@hilawie
@hilawie ይከታተሉን
1.9K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-15 07:58:19
@hilawie
@hilawie ይከታተሉን
2.0K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-14 08:35:45
ያለፍክበት የሕይወት መንገድ አስሮ ሊይዝህ አይገባም ፤ ነገህን መወሰን የራሳህ ምርጫ ነው፡፡

መልካም ዛሬ

@hilawie
@hilawie ይከታተሉን
2.0K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 15:01:48

@hilawie
973 views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 09:22:19
መልካም አዲስ ዓመት

@hilawie
@hilawie

ይከተሉን
1.7K views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ