Get Mystery Box with random crypto!

ምክር(1) 'ከቁጣ፣ ከችኮላና ከጥድፊያ ራስህን ተቆጣጣር። ፈጥነህ አትናገር፤ ፈጥነህ አስተያየት | ደስተኛ ህይወት

ምክር(1)

"ከቁጣ፣ ከችኮላና ከጥድፊያ ራስህን ተቆጣጣር። ፈጥነህ አትናገር፤ ፈጥነህ አስተያየት አትሰንዝር ሌሎች ሰዎች ሲናገሩ ጣልቃ አትግባ። እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር ላይ ውሳኔ አታስተላልፍ።"
~አቡነ ሺኖዳ

@hilawie
@hilawie ይከታተሉን