Get Mystery Box with random crypto!

እራስህን ጥንካሬ አስተምር። የከብት ጥንካሬ ሳይሆን የሰዉ። የአህያ ሳይሆን የሰዉ። ጽናትና ስራ አ | ደስተኛ ህይወት

እራስህን ጥንካሬ አስተምር። የከብት ጥንካሬ ሳይሆን የሰዉ። የአህያ ሳይሆን የሰዉ።
ጽናትና ስራ አንድ ላይ ጎን ለጎን ካልሆኑ ድንጋይ መሆን ነው። አለዛ ትገፋለህ ፣ ገድ ይርቅሃል ። ሰማሃኝ!
.......... አዳም ረታ(መረቅ)............
............ መልካም ሌሊት .......................

...... https://t.me/hilawie .... ቻናሉን ይቀላቀሉ