Get Mystery Box with random crypto!

አስተውል አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ: ① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ‏) ብዙ ማውራት | Hijra Tube

አስተውል

አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ:
① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ ማውራት
② ﻭﺍﻟﻨﻮﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ መተኛት
③ ﻭﺍﻷﻛﻞ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ መብላተት
④ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻉ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
ብዙ ግንኙነት ማድረግ
አራት ነገራቶች አካልን ያወድማሉ፦
1 ) ﺍﻟﻬﻢ .
ሀሳብ (ጭንቀት)
2 ‏) ﺍﻟﺤﺰﻥ .
ሀዘን (ትካዜ)
3 ‏) ﺍﻟﺠﻮﻉ .
ረሀብ
4 ‏) ﺍﻟﺴﻬﺮ .
አለመተኛት (አንቅልፍን ማጣት)
አራት ነገሮች ሲሳይን ያስገኛሉ፦
1 ) ﻗﻴﺎﻡ ﺍﻟﻠﻴﻞ .
ለሊት ላይ መቆም(መስገድ)
2 ) ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ .
ኢስቲግፋር ማብዛት
3 ‏) ﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﺼﺪﻗﺔ .
ሰደቃን ተጠባብቆ ማድረግ
4 ‏) ﺍﻟﺬﻛﺮ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻨﻬﺎﺭ ﻭﺁﺧﺮﻩ .
በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ አላህን ማውሳት።
ኃጢያት ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን 3 የቁርአን አንቀፆች
አስተውል
"-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ "
【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】
2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ "
【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች
አልሉት፡፡】
3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “
【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ)
ያበጅለታል።】
ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ
በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና
ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን
.
.
.
.
ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የ ጀነት መንግድህን ምራን