Get Mystery Box with random crypto!

ህያው ብዕር

የቴሌግራም ቻናል አርማ heyawubear — ህያው ብዕር
የቴሌግራም ቻናል አርማ heyawubear — ህያው ብዕር
የሰርጥ አድራሻ: @heyawubear
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 458
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደና መጡ ቻናላችንን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን
በዚ ቻናል ወስጥ የተለያዩ ግጥሞችን ያገኛሉ በተጨማሪም ለምቶዱት ሰው ሆነ በፈለጋቹት እርስ ግጥም ማፃፍ ትችላላቹ
ግጥም ለማፃፍና አስተያየት ለመስጠት ስራዎቻቹን ለማቅረብ ከታች ባለው አድራሻ ያናግሩን
@Heyawbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-02 23:26:13 ለመኩራት ቸኩላ


ደስ አልሽኝ ብላት
ተመቸሽኝ ብለት፣

ወደድኩሽ መስሏት
ሞትኩልሽ መስሏት፣

ለወጉ ኮራች
ጠበርበር አለች፣

ታድያ ምን ያደርጋል ደጅ አስጠናው ብላ
የወደደች አጣች ለመኩራት ቸኩላ፤

የሚሚ ልጅ

ሠላም ወድ ተቻናላችን ቤተሰቦች
ለብዙ ጋዜያት በመጥፋትችን ይቅርታ የጠየቅን ካሁን በኋላ አሪፍ አሪፍ ሰራዎችን ለናንተ ለማድረስ ተዘጋጅተናል ።


@heyawubear
@heyawubear
912 viewsedited  20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 21:35:26
393 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 08:04:22 ሰላም ጤናቹህ ብዝት ይበልልን ውዶችዬ እስኪ ዛሬ በዓልን በማስመልከት የሽልማት መርሀግብር ልናዘጋችላችሁ ወደናል አዳምጡን ማለቴ ተከተሉን ።

መርሀግብራችንም የሚሆነው አዳሜ ድምፀኛ ከሆንሽ በድምፅሽ ፣ መልከኛ ከሆንሽ ደሞ በፎቶ ፣ችሎታ ወይም የስዕል ተሰጥዖ ካላችሁ በሱ፣በተለይ ደሞ ከበዓል ጋር የተያያዘ ቢሆን ይመረጣል ያው ዩ ኖ በዓልም አይደል ከዛስ?
ከዛማ እሱን አወዳድረን ለአሸናፊዎች።

1ኛ፦ የ25 ብር ካርድ
2ኛ፦ የ15 ብር ካርድ
3ኛ፦ የ10 ብር ካርድ


ስለዚህ ውድድሩን ዛሬ ጀምረን ምንጨርስ ስለሆነ ቶሎ ቶሎ ብላችሁ በውስጥ ምትወዳደሩበትን ላኩልኝ ተመዝገቡ።

ለመመዝገብ @Zmikael12

አሁንም ታነባላችሁ ተመዝገቡ እንጂ

ሁሌም አዲስ ነገር ከአዲሷ ቻናላችን @Asgerami_tarikoch

ማሳሰቢያ

በውድድሩ ለመሳተፍ የቻናሉ አባል መሆን የግድ ነው!!

ይቀላቀሉን፣ ይመዝገቡ፣ ያሸንፉ ለመቀላቀል ከታች ይጫኑ

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
440 views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-01 10:42:17 ቴሌግራም ላይ ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ መስራት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ @Zmikael12
335 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-14 08:06:14 ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ለማስነሳት ያለመ ዘመቻ እየተካሄደ ነው!!

በሰብአዊነት ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆነውን አሸባሪው ህወሓትን በውጭ በመምራት ላይ የሚገኘውን ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ለማስነሳት ያለመ ዘመቻ እየተካሄደ ነው።

በዚህም የዓለም ጤና ድርጅት መርህ ከሚያዘው ገለልተኝነት፣ ታማኝነትና ግልጸኝነት ውጪ በመስራት ለአሸባሪው ህወሓት በውጭ ድጋፍና አመራር በመስጠት ላይ የሚገኘው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ተጠያቂ ለማድረግ የፊርማ መሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።

ዶክተር ቴድሮስ ዓለም አቀፍ ሀላፊነቱን በመጠቀም የሽብር ቡድን በአገር ውስጥ የሚፈጽማቸውን ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ለማውገዝ እና እዲከሽፍ
አንተም አንቺም ይመለከታቹዋል እና

በ ቴሌግራም እየተደረገ ባለው ርብርብ
በ ማሰሮ ቦት ላይ ይሳተፋ '' '' ምልክት በመጫን ድምፅ ይስጡ

https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i61b4fa9c53b87f61a48eea70
456 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 17:20:34 ዶር ሆልምስ

ሄነሪ ሃዋርድ ሆልምስ በአሜሪካ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች አንዱ ነው።

አንዳንዴ ደሞ "የችካጎው ጭራቅ" በሚል ቅፅል ስም ይጠሩታል።ቀልድ እንዳይመስላችሁ ይህ ሰው በትንሹ ከ20-200 ሰው ፀጥ አድርጓል።

መጀመሪያ....ለተጨማሪ


ቀጣዩን ታሪክ ለማንበብ
ቀጣዩን ታሪክ ለማንበብ
ቀጣዩን ታሪክ ለማንበብ
374 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 11:37:21 የተዋሕዶ ቻናል

ተከታታይ ትምህርቶች
ኦርቶዶክሳዊ ልዩ መጽሐፍት በpdf
ስንክሳር የእየለቱ
ብሂለ አበው
መንፈሳዊ ተረኮዎች
የአበው ምክር
የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች
ከእናተው የመጣ ጥያቄ እና መልስ

🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴


█▓▒░  ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█
█▓▒░  ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█
█▓▒░  ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█
█▓▒░  ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█
333 views08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 19:18:41
በዚህ ቻናል በዓለም ዙሪያ ስለተደረጉ ነገር ግን ያልተሰሙ እና ያልተነገሩ እንዲሁም ከአግባብ ውጭ በመሆናቸው ምክኒያት በtvም ሆነ በማንኛውም Social media እንዳይዘገቡ የታፈኑ እና የታገዱ ታሪኮችን ያገኛሉ።
#ይህ_ሌላኛው_የዓለም_ገፅታ_ነው!!

#Join የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን
301 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 22:27:41 ዘፍጥረት 3 - 6

ለወቀሳ አደለም ወይንም ለኩነኔ
እንዲሁ ለማዉጋት ነው እንዴት እንዶን ያኔ
ማማጥ ሳትጀምር የወር-ወግ ሳይመጣ
ከእርግማን በፊት እግዚሔር ሳይቆጣ
ከእባብ ተሰላምተሽ 'ቤት ለራት ጋብዘሽ
ቡና ፈልቶ ወሬዉ ደርቶ
መብል ቀርቦ እባብ በልቶ
'ሱም በተራው ቤቱ ጠርቶ
ሞት ቀብቶ እርም ሲያቀርብ
ሊያናዉዝሽ ስሰጥ ሰበብ
እዉነት መስሎሽ አምነሽ ከልብ
የበላሻት ያቺ በለስ
አንዴት ትሁን ስትቀመስ
አዉጊኝ ልስማሽ ሴት አያቴ
ልወቅስ አደለም ይህን ማለቴ
ከህይወት ዋጋ እዉቀቷ ሚያልፍ
ከእግዜር ትዕዛዝ ጣሟ 'ሚገዝፍ
የበላሻት ያች የጉድ ዛፍ
የዕውቀት ፍሬ የሞት ደጃፍ
እንዴት ነበር ጣሟ ለአፍ......

በኬብሮም

@heyawubear
@heyawubear
1.6K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-03 21:51:48 የተወደዳቹ የተዋህዶ ልጆች የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ ቅዳሜ 27/02/2014 ዓ.ም በጅማ ደ/ሳ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የፀሎት መርሐግብር ተዘጋጅቷል ሁላችሁም ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን፡፡


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
551 views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ