Get Mystery Box with random crypto!

ማንበብ ምን ይጠቅማል ? የሚያነቡ ሰዎች የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው ? ተብሎ ለሚነሳው ጥያቄ ዶክተ | Henok Abayneh Gebrehiwot

ማንበብ ምን ይጠቅማል ? የሚያነቡ ሰዎች የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው ? ተብሎ ለሚነሳው ጥያቄ ዶክተር ኢዮብ ማሞ በአምስት ጥሩ ነጥቦች እንደዚህ አስፍሮታል። በተለይ በሶስተኛነት ያስቀመጠውን ሀሳብ በጣም ወድጄዋለሁ።

1. ካለማቋረጥ ራሳቸውን ያሻሽላሉ።

2. ጊዜያቸውን በተራ ነገር ከማሳለፍ ይጠበቃሉ።

3. ጸሃፊዎቹ ብዙ ጊዜ ወስደው በልምምድና በጥናት ያገኙትን እውቀት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀስማሉ።

4. አእምሯቸው በንባብ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ስለሚል ለተራ ወሬና ለወረዱ ነገሮች ጊዜውም ሆነ ፍላጎቱ አይኖራቸውም።

5. የውስጥ እርካታና መረጋጋትን ያዳብራሉ።

@henokpk @henokabayneh