Get Mystery Box with random crypto!

Henok Abayneh Gebrehiwot pinned «የቅፅበት ናፍቆት ጠብቅኸለሁ ፣ ጠብቅኸለሁ | Henok Abayneh Gebrehiwot

Henok Abayneh Gebrehiwot pinned «የቅፅበት ናፍቆት ጠብቅኸለሁ ፣ ጠብቅኸለሁ . . . . የቀረብከኝ ለጥቅም ቢሆንም ፣ ጥግጊትህ ለውስለታ ቢጠጋጋም ፣ መቅረብህ ለመዳራት ቢቀርብም ፣ ውጥንህ ለውበቴ ለማደግደግ ቢቋምጥም ፣ እሽሩሩህ እስከ አልጋ ቢሾርም ፣ ውዴታህ እስከ አዳር ቢያክልም ፣ ሽኩሽኩታህ እስከ ስሜትህ ቢዘልቅም ፤ ጠብቅኸለሁ። ሁሉም ነገርህ ውሸት ቢሆንም ውሸትህን አፍቅሬዋለሁ። ሁሉም ቅጥፈት ቢሆንም ከቅጥፈትህ ተለክፍያለሁ…»