Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል '' ንባብ ለህይወት'' በተሰኘው የመጻሕፍትና የምርምር ጥናት አ | Henok Abayneh Gebrehiwot

በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል '' ንባብ ለህይወት'' በተሰኘው የመጻሕፍትና የምርምር ጥናት አውደ ርዕይ ላይ በመገኘቴ በጣም ደስ ብሎኝ ሳያበቃ እጅግ ማደንቃቸውንና ማከብራቸውን ደራሲዎች በአካል ለማግኘት እና ለማውራት ችያለሁ።

ከመሐመድ አሊ ቡርሃን ጋር ጥቂት የመጨዋወትን እድል ባገኘንበት ቅጽበት ጅግጅጋ ላይ ስለምናስበው የስነጽሁፍ መድረክ አውርተን ስናዘጋጅ እንደሚገኝልን ቃሉን ሰጥቶኛል። መጽሐፉ ላይ ፊርማውን አኑሮ ፣ በፎቶ ደግሞ ቅጽበትን አስቀርተናል።

@henokabayneh @henokpk