2022-09-04 19:41:17
#prophet_heni_Glory ትናንት ከእኛ ጋር በነበረህ ጊዜ በጣም ደስተኛ ነበርን በእርግጥም መጥተው ለተካፈሉ ሁሉ የክብር ቀን ነበር ሁሉም በመንፈስ ሰክረው ነበር!!! አንተ አገልግሎት ጨርሰክ እንኳን የተለየ መንፈስ ነበር ከእኛ ጋር የነበረው
ያካፈልከን ቃል ቀይሮናል
ምክርህ አንፆናል
ትህትናህ አስተምሮናል
ፍቅርህ እንድንወድህ አድርጎናል
የካፈልከን መንፈስ ወደ ሌላ LEVEL አስገብቶናል
ከዚህ በላይ አገልግሎትህ ይስፋ በኢየሱስ ስም ተባረክልን እንወድካለን
#ከአዳማ @hsychristefamilyes ቻናል የተወሰደ ነው
@hsychristefamilyes
@hsychristefamilyes
1.7K viewsHeni Glory , edited 16:41