Get Mystery Box with random crypto!

• አነቃቂ መጠጦችን መቀነስ • አልኮልን መተው ወይም መቀነስ • አለማጤስ • የተመጣጠነ ምግብ • | ሄሎ ዶክተር 👂👂👂🏥

• አነቃቂ መጠጦችን መቀነስ
• አልኮልን መተው ወይም መቀነስ
• አለማጤስ
• የተመጣጠነ ምግብ
• አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ
• ክብደትን ማመጣጠን
• የተለያዩ በሽታዎች ካሉ መታከም
• ስኳር ህመም ካለ መታከም
• የታይሮድ መጠን አነስተኛ ወይም ከፍተኛ መሆነ ለማስተካከል መሞከር
• እራስን ከአባላዘር በሽታ መጠበቅ። ካለ ፈጥኖ መታከም
• ሳይዘገዩ ለማርገዝ መሞከር
• የጤና ምርመራ በየጊዜው ማድረግ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።