Get Mystery Box with random crypto!

ንጹ ፍቅር የት ነው እንዲያው ከተባለ እውነተኛ አፍቃሪ እንዳንቺ ማን አለ አያልቅ አይጎልብሽ | ህሊና የግጥም ገፆች✅

ንጹ ፍቅር የት ነው
እንዲያው ከተባለ
እውነተኛ አፍቃሪ
እንዳንቺ ማን አለ

አያልቅ አይጎልብሽ
የፍቅር አውድማ
አያልፍ ወረት የለው
እየጠጡት የሚጠማ
ፍቅርሽ የትም የለም
ትለያለሽ እማ

===========
ብስሬ ነኝ!

ለእናቴ