Get Mystery Box with random crypto!

@ Accept...

የቴሌግራም ቻናል አርማ helenitaaaaaaaa — @ Accept...
የቴሌግራም ቻናል አርማ helenitaaaaaaaa — @ Accept...
የሰርጥ አድራሻ: @helenitaaaaaaaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 265
የሰርጥ መግለጫ

#Life challenge
#funny video😄😋
#music🎶🎶
#pictures
#Tic tok
#memes

😘😘😘🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

Hasabi asitayet kalachu
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Kilopatraaa

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-01 21:12:17
80 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:36:49 አጀብ ነው አቦ!

ሰይጣን በሀሳቡ ብዙ ሰዎች ሰርቶ
ጀነራል ዶክተሩን ከፋፍሎ ለይቶ
ለግብሩ የፎቅ ቤት መገንባትን ሲሻ
ለህመሙ መዳኒት ሲያስብ ማስታገሻ
እሳትን ሲያሳየን በጠጠር ወርቅ አርጎ
ለሞታችን ድግስ ዝምታን ሰርጎ
መድከምን ስናስብ መዛል መሰልቸቱን
ምርጫችን ይሆናል ለሰዓታት መኖሩን
ጉልቻ ቢቀየር በሆታ ቀብተን አንግሰን
ለካስ ከዛው ኖሯል ማያጣፍጥ ወጥን

ግን.......... ምን ቢያጨስብን ነው
ምን አዚም ቢያስነካን
የአመድ ዘመድ መሆን የንጉስ ልጅ ሳለን።

ቴዲ ጌትነት።

@Helenitaaaaaaaa
84 viewsedited  08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:43:08 ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች

በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network

FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል!

ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት

በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም!

ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ

የስልክ ስክሪን Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም!

የባትሪ ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!

ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ!

የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ!

ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት

ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን!

በተለይም
ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል!

በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል!

አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ!

ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት!
Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-
-> Premature Death
-> Diabetes
-> Heart disease
-> የተለያዩ የCancer በሽታዎች
-> Discomfort
-> Musculoskeletal Symptoms
ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን መቀነስ ይኖርብናል።

▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።

ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━
: @Cyebr

: @CyebrEthio21
:@EthioCyberAppGallery
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬ Share ▬▬▬▬▬
101 views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ