Get Mystery Box with random crypto!

﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽

የቴሌግራም ቻናል አርማ hebre_muslim — ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
የቴሌግራም ቻናል አርማ hebre_muslim — ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
የሰርጥ አድራሻ: @hebre_muslim
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃
🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው👇
💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለው ነብያዊ ትእዛዝ ለማድረስና ሡናን ለማስፋፋት ነው
@abdu4321 @abdu43211
ሀሳቦን Comment>☞ @abduljilal <<<ላይ ይፃፉ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-01 19:36:27
541 viewsعبد الجلال مانو محمد, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 19:19:58 ኢድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ!

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/hebre_muslim
562 viewsعبد الجلال مانو محمد, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:12:23 የላጤ ዱዓ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ኢብኑ ሁሰይን እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደርግ ነበር፦
«ጌታዬ ሆይ ሳያት የምታስደስተኝ፣ሳዛት
የምትታዘዘኝ፣ከቤት ስርቅ ራሷንና ንብረቴን የምትጠብቅልኝ የሆነችዋን ሚስት ስጠኝ»።

ምንጭ:- በህጀቱል መጃሊስ (183)

Join share
@hebre_muslim
950 viewsعبد الجلال مانو محمد, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 04:16:22 #ተራዊሕ #በመስገድ ከሚገኙ #ጥቅሞች

ተራዊሕ የረመዷን ወር ምሽቶች ላይ በጋራም ይሁን በተናጠል የሚሰገድ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እና ሰሓቦቻቸው ያደረጉት "ሱና" ነው

በርካታ ጠቀሜታዎችና ምንዳዎችም አሉት
ከነዚህም በጥቂቱ:

① ቀኑን በጾም ሌሊቱን በሰላት በማሳለፋችን ከደጋግ የአላህ ባሪያዎች እንመደባለን

② ቁርኣን በብዛት በማድመጣችን የአላህን እዝነት እናገኛለን

③ ተራዊሕ ብዙ ሩኩዕና ሱጁድ ስላለበት ሰፊ የዱዓና የዚክር እድል እናገኛለን

④ ከወንጀል ርቀን ጊዜያችንን በመልካም ስራ እናሳልፋለን

⑤ ዒባዳ ላይ ትዕግስትን እንማራለን

⑥ ሰላተል-ለይል እንለማመዳለን

⑦ በተደጋጋሚ ከኢማሙና ማእሙሞች ጋር "ኣሚን" በማለታችን ወንጀላችን ይማራል

⑧ መስጂድ ስንሄድና ስንመለስ በእርምጃችን ልክ ወንጀሎች ተራግፈው መልካም ስራዎች ይጻፉልናል

⑨ ሰላት እየጠበቀን በምናሳልፋቸው ጊዜያቶች መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁልናል

①∅ የሙስሊሞችን ጀማዓ በማብዛት ሸይጣንና አጋዦችን እናስቆጫለን

①① ከመልካም ሰዎች ጋር በመቀላቀላችን መልካም ስራዎቻችን ወደ ሰማይ እንዲወጡና ተቀባይነት እንዲያገኙ እድል ይፈጥራል

①② ከአልባሌ ነገሮች ለመራቅ ለወጣቱ መልካም አርዓያ እንሆናለን

①③ ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉም ነገር ቀላልና የሚቻል መሆኑን በተጨባጭ እናይበታለን

①④ ቁርኣንን በብዛት በመስማት የአላህን እዝነት እናገኛለን እንዲሁም ብዙ በመስማት ትክክለኛውን የቁርኣን አቀራርም እንማራለን

①⑤ በቁኑት ዱዓ ወቅት ብዙ እኛ ያላሰብናቸውና መግለጽ የማንችላቸው ነገሮች ዱዓ ተደርጎ "ኣሚን" በማለታችን ትርፋማ እንሆናለን

①⑥ ከኢማሙ ጋር እስከሰላቱ ፍጻሜ ድረስ አብረን እየሰገድን ከቆየን ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግድ ያደረን ሰው እጅር /ምንዳ እንሸምታለን

①⑦ የቂያማ ቀን መቆምን ያቀልልናል፥ዱኒያ ላይ ለጌታው ብሎ ረጅም ሰዓት የቆመ የቂያማ ቀን መቆም አይከብደውም

①⑧ ሰግደን ስንመለስ የውስጥ ደስታና እፎይታ እናገኛለን

ሌሎችንም የዲንም የዱኒያ በርካታ ጥቅሞችን እናገኛልንና ተራዊሕን አንተው!
አላህ ያግራልን

اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ووحد صفوفنا وقنا شرور أنفسا يارب العالمي


https://t.me/hebre_muslim
859 viewsعبد الجلال مانو محمد, 01:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 19:47:56 https://www.tiktok.com/@hebre_muslim/video/7081892701838281990?_r=1&u_code=ddj3kjbdgm72ae&preview_pb=0&language=en&_d=ddj3kk8ag1de2c&share_item_id=7081892701838281990&source=h5_m×tamp=1648918066&user_id=6855628038173066246&sec_user_id=MS4wLjABAAAAGisqE2xSvqEGg1W8UtIZ1JCpRfICKmtLg3fYkv70NoklrZkYv0TxH-utUf304sSi&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7067899171940108038&share_link_id=bb02985e-186d-40eb-a254-f4ad9cbe4fae&share_app_id=1233
708 viewsሡብሀነከ ያ አላህ, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 23:02:46
እንኳን ለ1443 ዓ.ሒ ረመዳን አደረሳችሁ


T.me/hebre_muslim
656 viewsعبد الجلال مانو محمد, edited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-23 21:15:20 https://www.facebook.com/groups/276218653317188/?ref=share_group_link
765 viewsعبد الجلال مانو محمد, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 19:29:57 https://vm.tiktok.com/ZMLagqpNw/
777 viewsعبد الجلال مانو محمد, 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 19:28:41
707 viewsعبد الجلال مانو محمد, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 20:07:59
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤

رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ

«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡»
750 viewsعبد الجلال مانو محمد, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ