Get Mystery Box with random crypto!

በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ | ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽

በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ ከምኖዳቸው ሰዎችና ከመንፈሳዊ ህይወታችን። በዚህ ሰዓት ሀሳባችን ከነዚህ ነገሮች ውጪ ከሆነ መስመር አየሳትን እንደሆነ ልብ እንበል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ብቻ ጊዜና ጉልበት እየሰጠን ከሆነም ደስታችን የቀነሰው ለዛ ነው ወይ ደግሞ እኛ ሳናውቀው ህይወታችንን ሚዛኑን እየሳተ ነው።


𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim