Get Mystery Box with random crypto!

ያዝ የተባልከውን አጥብቅ ተከልከል የተባልከውን ራቅ አትጨምር !! አትቀንስ | ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽

ያዝ የተባልከውን አጥብቅ
ተከልከል የተባልከውን ራቅ

አትጨምር !!
አትቀንስ !!

وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ
فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

(ሱረቱ አል-ሐሽር 7)
መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

https://t.me/Halal_eslmic_Lejoch_Group