የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.07K
የሰርጥ መግለጫ
You'll get very funny quites, joks pic & funny gif videos
ገራሚ ገራሚ ቀልዶችን ከኛጋ ይኮምኩሙ ☺😁😁
ባሉካውን ለማናገር @he_noc_b2x ላይ
For promo & cross cross☝☝☝
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2021-11-14 12:08:57
እናቴ አስሬ እየደጋገመች ስታስነጥስ እየሰማዋት ዝም ስላት
.
.
.
"ፈጣሪ ሆይ አንተው ማረኝ እኔ እምኖረው ከበግ ጋር ነው "
@HBFUNZONE
2.0K viewsHe noc B2x, 09:08
2021-11-14 12:07:06
ነዳጅ ልታስቀዳ ተሰልፈህ አንዱ መቶ " ይሄ ሁሉ የነዳጅ ሰልፍ ነው እንዴ? " ሲልህ
.
.
.
አይ ባለ ነዳጅ ማደያው አግብቶ እያጀብነው ነው
@HBFUNZONE
2.1K viewsHe noc B2x, 09:07
2021-11-12 21:08:40
#መልከ_ሰብእ
ሁለት አይነት ፍጡር
አለ በዚች ምድር።
አንዱ ያልሆነውን ሁሉ
ለመምሰል የሚጥር
ሁለተኛው ደሞ የሆነውን
ራሱ የሚይዝ በሚስጥር።
@HBFUNZONE
1.8K viewsHe noc B2x, 18:08
2021-11-12 21:03:50
ስልኬንም ብሬንም የሰጠሁት ደሀ መርዳት ስለምወድ እንጂ
.
.
.
ያወጣብኝን ጩቤ ፈርቼ አደለም
@HBFUNZONE
1.6K viewsHe noc B2x, 18:03
2021-11-12 21:01:14
አዲሱ የፖሊስ ልብስ መቼ ነዉ የተቀየረዉ
.
.
.
ና ሲለኝ የፎቅ ጥበቃ መስሎኝ እራስህ ና ብየዉ ዲስኬን አንሸራተተልኝ
@HBFUNZONE
4.6K viewsHe noc B2x, 18:01
2021-10-21 00:00:42
የሴት ልጅ ትልቁ ችግር
.
.
.
እሚያወራት ወንድ በሙሉ የሚጀነጅናት ነው እሚመስላት
@HBFUNZONE
1.9K viewsHe noc B2x, 21:00
2021-10-20 20:50:03
ቻናላችንን ሼር ለሚያደርግ እና ላይክ ለሚያረግ ሰው
.
.
.
የ5ሌትር ዘይት እና የ3ኪሎ ዱቄት ቼክ እንሰጣለን
@HBFUNZONE
1.7K viewsHe noc B2x, 17:50
2021-10-20 20:48:04
ቺኳ ጋር ልትደውል የለሊት ፓኬጅ ገዝተህ ስደውልላት አላነሳ ስትልህ የድሮ ጀለሶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
በቃ እኔ ካልደወልኩ አደውሉም ማለት ነው
@HBFUNZONE
1.6K viewsHe noc B2x, 17:48
2021-10-13 22:29:22
Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ
.
.
.
ፈተናው .... Orange is ፦
A.fruit
B.color
@HBFUNZONE
1.8K viewsHe noc B2x, 19:29
2021-10-13 22:24:24
አፍሪካ እራሷ
.
.
.
ኢትዮጲያ የምትባል ታላቅ ሀገር በውስጧ በመያዟ ልትኮራ ይገባል
@HBFUNZONE
1.7K viewsHe noc B2x, 19:24