ከጋብቻ በፊት Wendu:- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ? Wendu:- በፍፁም ሴቷ :- ትወደኛለህ ? Wendu:- አዎን ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝራለህ ? Wendu:- በፍፁም አላደረገውም ሴቷ :- ትስመኛለህ ? Wendu:- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሴቷ :- ትመታኛለህ ? Wendu:- ምን በወጣኝ ሴቷ :- ልመንህ ? Wendu:- Yes ሴቷ :- የኔ ፍቅር ” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት @HBFUNZONE 1.5K viewsnkjhvcdfhhthgggfhj, 07:14