Get Mystery Box with random crypto!

የ ፀሐይ ልጅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hbdra — የ ፀሐይ ልጅ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hbdra — የ ፀሐይ ልጅ
የሰርጥ አድራሻ: @hbdra
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-10 22:57:52
10 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 23:09:51
8 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 10:50:39
4 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 21:37:37 ====የከተራው ዕለት====


"እንሆ በሰዎች ሁሉ መካከል ሆና በዝምታ የምትጮህ የአንዲት ሴት ድምፅ......"

ካላጣኸው ቀን ውስጥ ያውም በጥምቀቱ መቅረትህ አሰጋኝ
ሀገሩ እያወቀው
ከደጁ የማትጠፋ መሆንህን አመስጋኝ
በበዓለ ጥምቀት በዕለተ ከተራው
ምዕመኑ በጋራ ሲሰማ ምስጋናው
ስጠብቅህ ነበር
ከፍቅሬ ጽላት ውስጥ ከናፍቆቴ መንበር
ብትመጣልኝማ......
እንደ ቀሳውስቱ ምን ባልዘምርልህ
እንደ ሊቃውንቱ
በሰምና በወርቅ ምስጢር አራቅቄ ቅኔ ባልዘርፍልህ
ብትመጣልኝማ.......
እንደ ታቦታቱ ፍቅሬን ለአንተ አንጥፌ
እልል እያልኩልህ በናፍቆት አክናፌ
እቀበልህ ነበር በጉያዬ እቅፌ

አንተ የኔ ሊቅ
እኔ ያንተ ደቂቅ

በመቅረትህ እቶን ስቃጠለው ውዬ ስቃጠለው አደርኩ'
ደግሞ እንደ ትናንቱ
ለዛሬም እንዳትቀር እግዜርን ተማፀንኩ'
እና እንደነገርኩህ.....
በናፍቆት ፍም እሳት ስቃጠለው ውዬ
ዝምታ ነግሶብኝ አትመጣም ብዬ
ለአምላክ አይቀርበት
በንግሰ መልአኩ አይኔ አይንህን አዬ
እንጂማ........
በሰዎች ተከቦ አንድን ነፍስን መሻት ልብያህን ያማል፣
በቃ ምን ልበልህ የዘገየን ወዳጅ መጠበቅ ያደክማል።

".....የምወድህ በአንተ ደስ የሚለኝ ወዳጄ አንተ ነህ....."
ጥሩዬ ታከለ

የመጨረሻ ዙር ስለሆነ ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ በማስደረግ እንዲያልፍ ተባበሩት


ለመቀላቀል

t.me/zemaritnsae
t.me/zemaritnsae
t.me/zemaritnsae

13/05/2014
8 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 22:37:06
29 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 19:10:07 https://t.me/shemeshe
#share
#share
#share
11 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 15:12:33 ናፍቆትማ ኖሮ ቢሆን
አንቺን ብቻ ነበር መናፈቅ
በሀሳብ ዥዋዥዌ መዘፈቅ
የእናቴን ፍቅር መናፈቅ
ሀሳብ ተሸርሽሮ
እንደ ጎርፍም ጎርፎ
አዙሮ አዙሮ ከአንቺ ጋር ደምሮ
እደ ሰም አቅልጦ
ከእኔ በላይ በልጦ
ያንቺማ ናፍቆትሽ
ዓለሜ የምልሽ
ብርሀነ ዓለም
ንግስተ ጨለማ
እናቴ
ፀሐይ
ነሽ።
~~~~
የ ልጅ
የካቲት ፩፭/፮/፪፲፩፬ ዓ.ም
16 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 15:12:03 Channel name was changed to «የ ፀሐይ ልጅ»
12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:31:49
61 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:29:50
58 viewsSøŋ ø£ ŧh€ Sůŋ, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ